人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。
プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
did you consider : what if he is on the right way ,
አየህን ? ንገረኝ ( ተከልካዩ ) በትክክለኛ መንገድ ላይ ቢኾን ፤
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
did you consider : what if he gives the lie ( to the truth ) and turns away ( from it ) ?
አየህን ? ንገረኝ ( ከልካዩ ) ቢያስተባብልና ( ከእምነት ) ቢሸሽ ፤
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
remember god during the stated days ; but if a person comes away after two days , it will not be a sin ; and if one tarries , he will not transgress , if he keep away from evil . follow the law of god , and remember that you will have to gather before him in the end .
በተቆጠሩ ቀኖችም ውስጥ ( በሚና ጠጠሮችን ስትወረውሩ ) አላህን አውሱ ፡ ፡ በሁለት ቀኖችም ውስጥ ( በመኼድ ) የተቻኮለ ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ የቆየም ሰው በርሱ ላይ ኃጢኣት የለበትም ፡ ፡ ( ይህም ) አላህን ለፈራ ሰው ነው ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ እናንተ ወደርሱ የምትሰበሰቡ መኾናችሁንም ዕወቁ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質: