検索ワード: what's your likes and dislikes in a relationship (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

what's your likes and dislikes in a relationship

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

from replacing you with your likes and recreating you in [ a realm ] you do not know .

アムハラ語

ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም ( ቅርጽ ) እናንተን በመፍጠር ላይ ( አንሸነፍም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

in replacing you with your likes , and transforming you into what you do not know .

アムハラ語

ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም ( ቅርጽ ) እናንተን በመፍጠር ላይ ( አንሸነፍም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

if they do not respond to you , then know that they follow only their own desires . who could be more astray than he who follows his own likes and dislikes with no guidance from god ?

アムハラ語

እሺ ባይሉህም ፤ የሚከተሉት ፤ ዝንባሌዎቻቸውን ብቻ መኾኑን ዕወቅ ፡ ፡ ከአላህም የኾነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው ይበልጥ የጠመመ አንድም የለም ፡ ፡ አላህ በደለኞች ሕዝቦችን አይመራምና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and from what your wives leave , half is for you if they do not have any child ; or if they have a child for you is a fourth of what they leave , after any will they may have made or debt to be paid ; and to the women is a fourth of what you leave behind , if you do not have any child ; or if you have a child then an eighth of what you leave behind , after any will you may have made , or debt to be paid ; and if a deceased does not leave behind a mother , father or children but has a brother or a sister through a common mother , then to each of them a sixth ; and if they ( brothers and sisters ) are more than two , then they shall all share in a third , after any will that may have been made or debt to be paid , in which the deceased has not caused a loss ( to the heirs ) ; this is the decree of allah ; and allah is all knowing , most forbearing .

アムハラ語

ለእናንተም ሚስቶቻችሁ ከተዉት ንብረት ለእነርሱ ልጅ ባይኖራቸው ግማሹ አላችሁ ፡ ፡ ለእነሱም ልጅ ቢኖራቸው ከተዉት ሀብት ከአራት አንድ አላችሁ ፡ ፡ ( ይህም ) በእርሷ ከሚናዘዙባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ ለናንተም ልጅ ባይኖራችሁ ከተዋችሁት ንብረት ለእነርሱ ( ለሚስቶች ) ከአራት አንድ አላቸው ፡ ፡ ለእናንተም ልጅ ቢኖራችሁ ከተዋችሁት ንብረት ለእነርሱ ከስምንት አንድ አላቸው ( ይህም በርሷ ከምትናዘዙባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ ) ወላጅም ልጅም የሌለው በጎን ወራሾች የሚወርስ ወንድ ወይም ሴት ቢገኝ ለእርሱም ( ለሟቹ ) ወንድም ወይም እኅት ( ከእናቱ በኩል ብቻ የኾነ ) ቢኖር ከሁለቱ ለያንዳንዳቸው ከስድስት አንድ አላቸው ፡ ፡ ከዚህም ( ከአንድ ) የበዙ ቢኾኑ እነርሱ በሲሶው ተጋሪዎች ናቸው ፡ ፡ ( ይህም ወራሾችን ) የማይጎዳ ኾኖ በእርሷ ከሚናዘዙባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ ከአላህም የኾነን ኑዛዜ ( ያዛችኋል ) ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ቻይ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,794,003,097 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK