検索ワード: (韓国語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Korean

Amharic

情報

Korean

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

韓国語

アムハラ語

情報

韓国語

상 기 뻐 하 라

アムハラ語

ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

실로 너희의 공동체는 하나 이며 내가 너희의 주님이거늘 상 나를 두려워하라

アムハラ語

ይህችም ( በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት ) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት ፡ ፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

韓国語

기 도 를 상 힘 쓰 고 기 도 에 감 사 함 으 로 깨 어 있 으

アムハラ語

ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

내 가 상 내 하 나 님 께 감 사 하 고 기 도 할 때 에 너 를 말 함

アムハラ語

በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

내가 지금 너희에게 말할 것 들을 너희는 곧 알게 되리라 나는 나의 길을 하나님께 의탁하나니 실로 하나님은 그분의 종들을 상 지켜보고 계시니라

アムハラ語

« ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር ( ቅጣትን በምታዩ ጊዜ ) ታስታውሳላችሁ ፡ ፡ ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ ፡ ፡ አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

韓国語

거 기 유 대 인 의 결 례 를 따 라 두 세 통 드 는 돌 아 리 여 섯 이 놓 였 는 지

アムハラ語

አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

우 리 가 상 예 수 죽 인 것 을 몸 에 짊 어 짐 은 예 수 의 생 명 도 우 리 몸 에 나 타 나 게 하 려 함 이

アムハラ語

የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሥጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የኢየሱስን መሞት በሥጋችን ተሸክመን እንዞራለን።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

그 리 스 도 예 수 안 에 서 너 희 에 게 주 신 하 나 님 의 은 혜 를 인 하 여 내 가 너 희 를 위 하 여 상 하 나 님 께 감 사 하 노

アムハラ語

በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመናችሁ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ አምላክን አመሰግናለሁ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

그녀들이 정하여진 기간을 채 웠을 때 정당히 재결합을 하던지 아니면 정당히 혜어지되 너희 중 에 건전한 두명의 남자 증인을 불러 하나님을 위해 증언하라 그 러함이 하나님과 내세를 믿는 자 에게 주어진 교훈이라 하나님을 두려워 한 자를 위해 하나님은 상 하나의 길을 준비하시니라

アムハラ語

ጊዜያቸውንም ለመዳረስ በተቃረቡ ጊዜ በመልካም ያዙዋቸው ፡ ፡ ወይም በመልካም ተለያዩዋቸው ፡ ፡ ከእናንተም ውስጥ ሁለት የትክክለኛነት ባለቤቶችን አስመስክሩ ፡ ፡ ምስክርነትንም ለአላህ አስተካክሉ ፡ ፡ ይህ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን የኾነ ሰው ሁሉ በእርሱ ይገሰጽበታል ፡ ፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

韓国語

하 나 님 이 능 히 모 든 은 혜 를 너 희 에 게 넘 치 게 하 시 나 니 이 는 너 희 로 모 든 일 에 상 모 든 것 이 넉 넉 하 여 모 든 착 한 일 을 넘 치 게 하 게 하 려 하 심 이

アムハラ語

በተነ፥ ለምስኪኖች ሰጠ፥ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔር፥ ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትበዙ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

그 러 나 귀 신 들 이 너 희 에 게 복 하 는 것 으 로 기 뻐 하 지 말 고 너 희 이 름 이 하 늘 에 기 록 된 것 으 로 기 뻐 하 라' 하 시 니

アムハラ語

ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ሰለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

주 의 사 랑 하 시 는 형 제 들 아 ! 우 리 가 상 너 희 를 위 하 여 마 땅 히 하 나 님 께 감 사 할 것 은 하 나 님 이 처 음 부 터 너 희 를 택 하 사 성 령 의 거 룩 하 게 하 심 과 진 리 를 믿 음 으 로 구 원 을 얻 게 하 심 이

アムハラ語

እኛ ግን፥ በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ግድ አለብን፥ እግዚአብሔር በመንፈስ መቀደስ እውነትንም በማመን ለመዳን እንደ በኵራት መርጦአችኋልና፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

韓国語

너 는 말 씀 을 전 파 하 라 ! 때 를 얻 든 지 못 얻 든 지 상 힘 쓰 라 ! 범 사 에 오 래 참 음 과 가 르 침 으 로 경 책 하 며 경 계 하 며 권 하

アムハラ語

ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,776,988,986 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK