전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
e, saputo che apparteneva alla giurisdizione di Erode, lo mandò da Erode che in quei giorni si trovava anch'egli a Gerusalemme
ከሄሮድስም ግዛት እንደ ሆነ ባወቀ ጊዜ ወደ ሄሮድስ ሰደደው፤ እርሱ ደግሞ በዚያ ጊዜ በኢየሩሳሌም ነበረና።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
La moltitudine di coloro che eran venuti alla fede aveva un cuore solo e un'anima sola e nessuno diceva sua proprietà quello che gli apparteneva, ma ogni cosa era fra loro comune
ያመኑትም ሕዝብ አንድ ልብ አንዲትም ነፍስ ነበሩአቸው፥ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበረ እንጂ ካለው አንድ ነገር ስንኳ የራሱ እንደ ሆነ ማንም አልተናገረም።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
Per quel che riguarda la nave , apparteneva a povera gente che lavorava sul mare . L ' ho danneggiata perché li inseguiva un tiranno che l' avrebbe presa con la forza .
« መርከቢቱማ በባሕር ለሚሠሩ ምስኪኖች ነበረች ፡ ፡ ከኋላቸውም መርከብን ሁሉ በቅሚያ የሚይዝ ንጉሥ ነበረና ፤ ( እንዳይቀማቸው ) ላነውራት ፈቀድኩ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
Un credente che apparteneva alla famiglia di Faraone e che celava la sua fede , disse : “ Uccidereste un uomo [ solo ] perché ha detto : " Allah è il mio Signore " e [ nonostante sia ] giunto a voi con prove provenienti dal vostro Signore ? Se mente , la sua menzogna [ ricadrà ] su di lui ; se invece è sincero , subirete parte di ciò di cui vi minaccia .
ከፈርዖንም ቤተሰቦች አንድ እምነቱን የሚደብቅ ምእመን ሰው አለ ፡ - « ሰውየውን ከጌታችሁ በተዓምራቶች በእርግጥ የመጣለችሁ ሲኾን ‹ ጌታዬ አላህ ነው › ስለሚል ትገድላላችሁን ? ውሸታምም ቢኾን ውሸቱ በርሱው ላይ ነው ፡ ፡ እውነተኛ ቢኾን ግን የዚያ የሚያሰፈራራችሁ ከፊሉ ያገኛችኋል ፡ ፡ አላህ ያንን እርሱ ድንበር አላፊ ውሸታም የኾነውን አይመራምና ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
Chi , involontariamente , uccide un credente , affranchi uno schiavo credente e versi alla famiglia [ della vittima ] il prezzo del sangue , a meno che essa non vi rinunci caritatevolmente . Se il morto , seppur credente , apparteneva a gente vostra nemica , venga affrancato uno schiavo credente .
ለምእመንም በስሕተት ካልኾነ በቀር ምእመንን መግደል አይገባውም ፡ ፡ ምእመንንም በስህተት የገደለ ሰው ያመነችን ጫንቃ ( ባሪያ ) ነጻ ማውጣትና ወደ ቤተሰቦቹም የምትሰጥ ጉማ ምሕረት ካላደረጉለት በስተቀር ( መክፈል ) አለበት ፡ ፡ እርሱ ( ተገዳዩ ) ምእመን ሲኾን ለእናንተ ጠላት ከኾኑትም ሕዝቦች ቢኾን ያመነችን ጫንቃ ነጻ ማውጣት ( ብቻ ) አለበት ፡ ፡ በእናንተና በእነሱ መካከል ቃል ኪዳን ካላቸውም ሕዝቦች ቢኾን ወደ ቤተሰቦቹ በእጅ የምትሰጥ ጉማና ያመነችን ጫንቃ ነጻ ማውጣት አለበት ፡ ፡ ያላገኘ ሰውም ተከታታዮችን ሁለት ወሮች መጾም አለበት ፡ ፡ አላህ መጸጸትን ለመቀበል ( ደነገገላችሁ ) ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
Il muro apparteneva a due orfani della città e alla sua base c'era un tesoro che apparteneva loro . Il loro padre era uomo virtuoso e il tuo Signore volle che raggiungessero la loro età adulta e disseppellissero il loro tesoro ; segno questo della misericordia del tuo Signore .
« ግድግዳውማ በከተማይቱ ውስጥ የነበሩ የሁለት የቲሞች ወጣቶች ነበር ፡ ፡ በሥሩም ለእነርሱ የኾነ ( የተቀበረ ) ድልብ ነበረ ፡ ፡ አባታቸውም መልካም ሰው ነበር ፡ ፡ ጌታህም ለአካለ መጠን እንዲደርሱና ከጌታህ ችሮታ ድልባቸውን እንዲያወጡ ፈቀደ ፡ ፡ በፈቃዴም አልሠራሁትም ፡ ፡ ይህ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልከው ነገር ፍች ነው » ( አለው ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: