검색어: bepalingen in acht nemen (네덜란드어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Dutch

Amharic

정보

Dutch

bepalingen in acht nemen

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

네덜란드어

암하라어

정보

네덜란드어

en die den tijd , voor het gebed bepaald , in acht nemen .

암하라어

እነዚያም እነሱ በስግደቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁ የኸኑት ( አገኙ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en die de vereischte voorschriften bij hunne gebeden nauwkeurig in acht nemen .

암하라어

እነዚያም እነርሱ በሶላቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

die , wanneer zij giften doen , ruim noch karig zijn ; maar den juisten middenweg daartusschen in acht nemen .

암하라어

እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው ፡ ፡ በዚህም መካከል ( ልግስናቸው ) ትክክለኛ የኾነ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

die de tijden voor het gebed bepaald in acht nemen , aalmoezen geven en vast overtuigd zijn van het toekomstige leven .

암하라어

ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት ፣ ዘካንም ለሚሰጡት ፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ የሚያረጋግጡ ለሆኑት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en hij beval zijn gezin , het gebed in acht te nemen en aalmoezen te geven , en hij was zijnen heer aangenaam .

암하라어

ቤተሰቦቹንም በሶላትና በዘካ ያዝ ነበር ፡ ፡ እጌታውም ዘንድ ተወዳጅ ነበር ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

neemt het gebed in acht ; vooral het middengebed . bidt god met eerbied .

암하라어

በሶላቶች ( በተለይ ) በመካከለኛይቱም ሶላት ላይ ተጠባበቁ ፡ ፡ ታዛዦች ኾናችሁም ለአላህ ቁሙ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

neemt het gebed in acht , geeft aalmoezen en gehoorzaamt den gezant , opdat gij genade moogt verwerven .

암하라어

ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ ፡ ፡ ምጽዋትንም ስጡ ፡ ፡ መልክተኛውንም ታዘዙ ፡ ፡ ለእናንተ ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

die noch door handel noch door verbintenissen van het herdenken van god en van het in acht nemen des gebeds en het geven van aalmoezen worden afgetrokken , den dag vreezende , waarop de harten en oogen der menschen zullen worden verward ;

암하라어

አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና ዓይኖች በእርሱ የሚገላበጡበትን ቀን የሚፈሩ የኾኑ ሰዎች ( ያጠሩታል ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en hij heeft gewild , dat ik gezegend zou zijn , overal waar ik mij ook zou mogen bevinden ; hij heeft mij bevolen , het gebed in acht te nemen en aalmoezen te geven , zoo lang ik zal leven .

암하라어

« በየትም ስፍራ ብሆን ብሩክ አድርጎኛል ፡ ፡ በሕይወትም እስካለሁ ሶላትን በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en wij zeiden tot zijn zoon : o johannes ! ontvang het boek der wet , met het besluit , dat te leeren en in acht te nemen . en wij schonken hem wijsheid , toen hij nog slechts een kind was .

암하라어

« የሕያ ሆይ ! መጽሐፉን በጥብቅ ያዝ ! » ( አልነው ) ፡ ፡ ጥበብንም በሕፃንነቱ ሰጠነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

de gelijkenis van hen , die belast waren , de wet in acht te nemen , en deze niet in acht namen , is als de gelijkenis van een ezel met boeken beladen . hoe laag is de gelijkenis van het volk , dat de teekenen van god van valschheid beschuldigde .

암하라어

የእነዚያ ተውራትን የተጫኑትና ከዚያም ያልተሸከሟት ( ያልሠሩባት ) ሰዎች ምሳሌ መጽሐፎችን እንደሚሸከም አህያ ብጤ ነው ፡ ፡ የእነዚያ በአላህ አንቀጾች ያስተባበሉት ሕዝቦች ምሳሌ ከፋ ፡ ፡ አላህም በዳዮችን ሕዝቦች አይመራም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

o jullie die geloven , wanner jullie de gelovige vrouwen hebben gehuwd en daarna van hen scheiden , voordat jullie hen hebben aangerakt , dan is er voor jullie geen plicht om hen een wachtperiode in acht te laten nemen . geeft hun dan een geschenk en laat hen op een eervolle wijze gaan .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም ሳትነኩዋቸው በፊት በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት ዒዳ ምንም የላችሁም ፡ ፡ አጣቅሟቸውም ፤ ( ጉርሻ ስጧቸው ) ፡ ፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

beveel uw gezin het gebed in acht te nemen , en gij , volhard er in . wij verlangen niet van u , dat gij zult arbeiden om voedsel voor ons te verwerven ; wij zullen u voorzien ; want voor de vroomheid is eene goede belooning weggelegd .

암하라어

ቤተሰብህንም በስግደት እዘዝ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ዘውትር ፤ ( ጽና ) ፡ ፡ ሲሳይን አንጠይቅህም ፡ ፡ እኛ እንሰጥሃለን ፡ ፡ መልካሚቱ መጨረሻም ለጥንቁቆቹ ናት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

die het echter kan en het toch niet doet , moet daarvoor een arme voeden . hij die dit echter vrijwillig doet , handelt beter , en nog beter indien hij de vasten daarbij in acht neemt .

암하라어

የተቆጠሩን ቀኖች ( ጹሙ ) ፡ ፡ ከእናንተም ውሰጥ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነ ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን መጾም አለበት ፡ ፡ በእነዚያም ጾምን በማይችሉት ላይ ቤዛ ድኻን ማብላት አለባቸው ፡ ፡ ( ቤዛን በመጨመር ) መልካምንም ሥራ የፈቀደ ሰው እርሱ ( ፈቅዶ መጨመሩ ) ለርሱ በላጭ ነው ፡ ፡ መጾማችሁም ለናንተ የበለጠ ነው ፤ የምታውቁ ብትኾኑ ( ትመርጡታላችሁ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en indien zij den pentateuch in acht nemen en het evangelie en dat wat vroeger door hunnen heer werd nedergezonden , zullen zij zeker eten van goede spijzen , van boven hen en onder hunnen voet . onder hen zijn er , die oprecht handelen ; maar hoe slecht is het wat velen onder hen doen !

암하라어

እነርሱም ተውራትንና ኢንጂልን ከጌታቸውም ወደእነሱ የተወረደውን መጽሐፍ ባቋቋሙ ( በሠሩበት ) ኖሮ ከበላያቸውና ከእግሮቻቸው ሥር በተመገቡ ነበር ፡ ፡ ከእነሱ ውስጥ ትክክለኞች ሕዝቦች አልሉ ፡ ፡ ከእነሱም ብዙዎቹ የሚሠሩት ነገር ከፋ !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en degenen van jullie die worden weggenomen ( overlijden ) en echtgenoten achterlaten , zij moeten dan voor zichzelf een termijn in acht nemen van vier maanden en tien dagen . en wanneer zij hun termijn hebben bereikt , dan rust er geen zonde op hen ten aanzien van wat zij met zichzelf doen , volgens de voorschriften .

암하라어

እነዚያም ከናንተ ውስጥ የሚሞቱና ሚስቶችን የሚተዉ ( ሚስቶቻቸው ) በነፍሶቻቸው አራት ወሮች ከዐስር ( ቀናት ከጋብቻ ) ይታገሱ ፡ ፡ ጊዜያቸውንም በጨረሱ ጊዜ በነፍሶቻቸው በታወቀ ሕግ በሠሩት ነገር በእናንተ ላይ ኃጢአት የለባችሁም ፡ ፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

aäron antwoordde : o zoon mijner moeder ! trek mij niet bij mijn baard , of bij het haar van mijn hoofd . waarlijk , ik vreesde dat gij mij zoudt zeggen : gij hebt eene scheiding tusschen de kinderen israëls gemaakt , en gij hebt mijne woorden niet in acht genomen .

암하라어

« የእናቴ ልጅ ሆይ ! ጢሜንም ራሴንም አትያዝ ፡ ፡ እኔ በእስራኤል ልጆች መካከል ለያየህ ፤ ቃሌንም አልጠበቅህም ማለትህን ፈራሁ » አለው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,776,984,953 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인