전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
die in de ochtendschemering aanvallen .
በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም ፤
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
zeg : " ik zoek bescherming bij de heer van de ochtendschemering
በል « በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
vrede heerst ( in deze nacht ) , tot aan de ochtendschemering .
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en streeft naar wat allah voor jullie bepaald heeft . en eet en drinkt tot de witte draad en de zwarte draad voor jullie te onderscheiden is , het is fadjr ( ochtendschemering ) .
በጾም ሌሊት ወደ ሴቶቻችሁ መድረስ ለናንተ ተፈቀደላችሁ ፡ ፡ እነርሱ ለናንተ ልብሶች ናቸው ፤ እናንተም ለነርሱ ልብሶች ናችሁ ፡ ፡ አላህ እናንተ ነፍሶቻችሁን የምትበድሉ መኾናችሁን ዐወቀ ፡ ፡ በእናንተም ላይ ተመለሰላችሁ ፡ ፡ ከእናንተም ይቅርታ አደረገ ፡ ፡ አሁን ተገናኙዋቸው ፡ ፡ አላህም ለናንተ የጻፈላችሁን ነገር ( ልጅን ) ፈልጉ ፡ ፡ ከጎህ የኾነው ነጩ ክርም ከጥቁሩ ክር ( ከሌሊት ጨለማ ) ለእናንተ እስከሚገልጽላችሁ ድረስ ብሉ ፤ ጠጡም ፡ ፡ ከዚያም ጾምን እስከ ሌሊቱ ድረስ ሙሉ ፡ ፡ እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው ፡ ፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናትና ( ለመተላለፍ ) አትቅረቧት ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ አንቀጾቹን ለሰዎች ያብራራል ፡ ፡ እነርሱ ( የተከለከሉትን ) ሊጠነቀቁ ይከጀላልና ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: