인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.
전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
en mij is bevolen de eerste moslem te zijn .
« የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድኾን ታዘዝኩ ፡ ፡ »
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en om goed te zijn voor mijn moeder . en hij heeft mij niet als een arrogante ongehoorzame gemaakt .
« ለእናቴም ታዛዥ ( አድርጎኛል ) ፡ ፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
die gierig zijn en die de mensen opdragen gierig te zijn . en als iemand zich afkeert ?
( እነርሱም ) እነዚያ የሚሰስቱና ሰዎችንም በስስት የሚያዝዙ ናቸው ፡ ፡ ( ከእውነት ) የሚሸሽም ሰው ( ጥፋቱ በራሱ ላይ ነው ) ፡ ፡ አላህም እርሱ ተብቃቂ ምስጉን ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en ik ben bevolen om de eerste van de moslims te zijn . "
« የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድኾን ታዘዝኩ ፡ ፡ »
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
behalve eblis , die weigerde met hen te zijn , welke hem aanbaden .
ኢብሊስ ( ዲያብሎስ ) ብቻ ሲቀር ፡ ፡ ከሰጋጆቹ ጋር ከመኾን እንቢ አለ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en het paradijs zal dicht bij de moettaqoen gebracht worden , zonder ver te zijn .
ገነትም አላህን ለፈሩት እሩቅ ባልኾነ ስፍራ ትቅቀረባለች ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en het grootste deel hunner gelooft niet in god , zonder nog schuldig te zijn aan afgodendienarij .
አብዛኞቻቸውም ፤ እነሱ አጋሪዎች ኾነው እንጂ በአላህ አያምኑም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en ook om plichtsgetrouw te zijn jegens mijn moeder en hij heeft mij niet tot een ellendige geweldenaar gemaakt .
« ለእናቴም ታዛዥ ( አድርጎኛል ) ፡ ፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en hij die goede daden verrichtte en een gelovige was , hoeft niet bang te zijn voor onrecht of verlies .
እርሱ አማኝ ኾኖ ከመልካም ሥራዎችም የሠራ ሰው በደልንም መጉደልንም አይፈራም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en hij is het die de dag en de nacht als elkaars aflossing gemaakt heeft voor wie zich wenst te laten vermanen of die dankbaar wenst te zijn .
እርሱም ያ ( ያመለጠውን ሥራ ) ማስታወስን ለሚፈልግ ወይም ማመስገንን ለሚፈልግ ሰው ሌሊትንና ቀንን ተተካኪ ያደረገ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
de duivels zullen de menschen van het pad der waarheid afwenden , en zij zullen zich verbeelden , op den waren weg te zijn geleid .
እነርሱም ( ተደናባሪዎቹ ) ተመሪዎች መኾናቸውን የሚያስቡ ሲኾኑ እነርሱ ( ሰይጣናት ) ከቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ያግዷቸዋል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
stop jouw hand onder jouw kraag , en hij zal wit schijnen , zonder ziek te zijn . en hou jouw arm tegen jouw zijde tegen de angst .
« እጅህን በአንገትጌህ ውስጥ አግባ ፡ ፡ ያለ ነውር ነጭ ሆና ትወጣለችና ፡ ፡ ክንፍህንም ከፍርሃት ( ለመዳን ) ወዳንተ አጣብቅ ፡ ፡ እነዚህም ከጌታህ የሆኑ ወደ ፈርዖንና ወደ መኳንንቶቹ የሚደርሱ ሁለት አስረጅዎች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና ፡ ፡ »
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
en is dit uwe vergelding voor uw voedsel , hetwelk gij van god ontvangt , dat gij u zelven loochent , hem daarvoor verplicht te zijn ?
ሲሳያችሁንም ( ዝናምን ) እናንተ የምታስተባብሉት ታደርጋላችሁን ?
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
ben ik niet in staat om zoals deze raaf te zijn en het lijk van mijn broer te bedekken ? " zo ging hij behoren tot hen die wroeging hebben .
የወንድሙንም ሬሳ እንዴት እንደሚሸሽግ ያሳየው ዘንድ አላህ መሬትን የሚጭር ቁራን ላከለት ፡ ፡ « ወይ እኔ የወንድሜን ሬሳ እሸሽግ ዘንድ እንደዚህ ቁራ ብጤ መኾን አቃተኝን » አለ ፡ ፡ ከጸጸተኞችም ኾነ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
en hij beveelt , jullie niet de engelen en de profeten als heren te nemen . zou hij jullie opdragen ongelovig te zijn , nadat jullie je overgegeven hebben ?
መላእክትንና ነቢያትንም አማልክቶች አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ ( አይገባውም ) ፡ ፡ እናንተ ሙስሊሞች ከኾናችሁ በኋላ በክህደት ያዛችኋልን
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
( allah zei tot môesa : ) " en stop jouw hand onder jouw kraag en deze schijnt wit , zonder ziek te zijn : als één van de negen wonderen tegen fir ' aun en zijn volk . voorwaar , zij zijn een zwaw zondig volk . "
« እጅህንም በአንገትጌህ ውስጥ አግባ ፡ ፡ ያለነውር ( ያለ ለምጽ ) ነጭ ኾና ትወጣለችና ፡ ፡ በዘጠኝ ተዓምራት ወደ ፈርዖንና ወደ ሕዝቦቹ ( ኺድ ) ፡ ፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸውና ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.