검색어: jakob (독일어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

German

Amharic

정보

German

jakob

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

독일어

암하라어

정보

독일어

da lachte sie . da verkündeten wir ihr isaak , und nach isaak jakob .

암하라어

ሚስቱም የቆመች ስትኾን ( አትፍራ አሉት ) ሳቀችም ፡ ፡ በኢስሐቅም አበሰርናት ፡ ፡ ከኢስሐቅም በኋላ ( በልጁ ) በያዕቁብ ( አበሰርናት ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und wir schenkten ihm isaak und jakob dazu . und jeden machten wir rechtschaffen .

암하라어

ለእርሱም ኢስሐቅን ያዕቆብንም ተጨማሪ አድርገን ሰጠነው ፡ ፡ ሁሉንም መልካሞች አደረግን ፡ ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und wir schenkten ihm isaak und dazu jakob , und wir machten jeden von ihnen rechtschaffen .

암하라어

ለእርሱም ኢስሐቅን ያዕቆብንም ተጨማሪ አድርገን ሰጠነው ፡ ፡ ሁሉንም መልካሞች አደረግን ፡ ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und gedenke unserer diener abraham , isaak und jakob , die kraft und einsicht besaßen .

암하라어

ባሮቻችንንም ኢብራሂምን ፣ ኢስሐቅንና ያዕቆበንም ፣ የኅይልና የማስተዋል ባለቤቶች የኾኑን አውሳላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und gedenke unserer diener abraham , isaak und jakob - männer von kraft und einsicht .

암하라어

ባሮቻችንንም ኢብራሂምን ፣ ኢስሐቅንና ያዕቆበንም ፣ የኅይልና የማስተዋል ባለቤቶች የኾኑን አውሳላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

joseph aber sandte aus und ließ holen seinen vater jakob und seine ganze freundschaft, fünfundsiebzig seelen.

암하라어

ዮሴፍም አባቱን ያዕቆብንና ሰባ አምስት ነፍስ የነበረውን ቤተ ዘመድ ሁሉ ልኮ አስጠራ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und ich bin der glaubensrichtung meiner väter abraham , isaak und jakob gefolgt . wir dürfen gott nichts beigesellen .

암하라어

« የአባቶቼንም የኢብራሂምንና የኢስሐቅን ፣ የያዕቆብንም ሃይማኖት ተከትያለሁ ፡ ፡ ለእኛ በአላህ ምንንም ማጋራት አይገባንም ያ ( አለማጋራት ) በእኛ ላይና በሰዎቹ ላይ የአላህ ችሮታ ነው ፡ ፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

da kam er in eine stadt samarias, die heißt sichar, nahe bei dem feld, das jakob seinem sohn joseph gab.

암하라어

ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

durch den glauben segnete jakob, da er starb, beide söhne josephs und neigte sich gegen seines stabes spitze.

암하라어

ያዕቆብ ሲሞት በእምነት የዮሴፍን ልጆች እያንዳንዳቸው ባረካቸው፥ በዘንጉም ጫፍ ተጠግቶ ሰገደ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

da wird sein heulen und zähneklappen, wenn ihr sehen werdet abraham und isaak und jakob und alle propheten im reich gottes, euch aber hinausgestoßen.

암하라어

አብርሃምንና ይስሐቅን ያዕቆብንም ነቢያትንም ሁሉ በእግዚአብሔር መንግሥት ባያችሁ ጊዜ፥ እናንተ ግን ወደ ውጭ ተጥላችሁ ስትቀሩ፥ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

독일어

christian neumair frank arnold andre klapper christian kirbach mario blättermann paul seyfert jakob kramer

암하라어

ዘግዕዝ frontier foundation

마지막 업데이트: 2014-08-20
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

독일어

als er sich nun von ihnen und von dem , was sie statt allah verehrten , getrennt hatte , da bescherten wir ihm isaak und jakob und machten beide zu propheten .

암하라어

እነርሱንም ከአላህ ሌላ የሚግገዙትንም በራቀ ጊዜ ለእርሱ ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው ፡ ፡ ሁሉንም ነቢይ አደረግንም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und wir schenkten ihm isaak und jakob und ließen in seiner nachkommenschaft die prophetie und das buch auftreten , und wir ließen ihm seinen lohn im diesseits zukommen . und im jenseits gehört er zu den rechtschaffenen .

암하라어

ለእርሱም ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው ፡ ፡ በዘሩም ውስጥ ነብይነትንና መጽሐፍን አደረግን ፡ ፡ ምንዳውንም በቅርቢቱ ዓለም ሰጠነው ፡ ፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከደጋጎቹ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

als er sich von ihnen und von dem , was sie anstelle gottes verehrten , abgesondert hatte , schenkten wir ihm isaak und jakob ; und beide machten wir zu propheten .

암하라어

እነርሱንም ከአላህ ሌላ የሚግገዙትንም በራቀ ጊዜ ለእርሱ ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው ፡ ፡ ሁሉንም ነቢይ አደረግንም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

und wir schenkten ihm isaak und jakob und gaben seinen nachkommen das prophetentum und die schrift ; und wir gaben ihm seinen lohn im diesseits ; und im jenseits wird er gewiß unter den rechtschaffenen sein .

암하라어

ለእርሱም ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው ፡ ፡ በዘሩም ውስጥ ነብይነትንና መጽሐፍን አደረግን ፡ ፡ ምንዳውንም በቅርቢቱ ዓለም ሰጠነው ፡ ፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከደጋጎቹ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

oder wollt ihr sagen , daß abraham , ismael , isaak , jakob und die stämme juden oder christen gewesen sind ? sprich : wißt ihr es besser oder gott ?

암하라어

ወይም ኢብራሂም ኢስማዒልም ኢስሐቅም ያዕቁብም ነገዶቹም አይሁዶች ወይም ክርስቲያኖች ነበሩ ትላላችሁን ? « እናንተ ታውቃላችሁን ? ወይንስ አላህ ? » በላቸው ፡ ፡ እርሱም ዘንድ ከአላህ የኾነችን ምስክርነት ከደበቀ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው ? አላህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

독일어

als sie hineingingen , wie ihr vater ihnen befohlen hatte , hat es ihnen vor gott nichts genützt . es war nur ein bedürfnis in der seele jakobs , das er ( damit ) erfüllte .

암하라어

አባታቸውም ካዘዛቸው ስፍራ በገቡ ጊዜ ከአላህ ( ፍርድ ) ምንም ነገር ከነርሱ የሚከለክልላቸው አልነበረም ፡ ፡ ግን በያዕቆብም ነፍስ ውስጥ የነበረች ጉዳይ ናት ፡ ፡ ፈጸማት ፡ ፡ እርሱም ስላሳወቅነው የዕውቀት ባለቤት ነው ፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
8,025,515,942 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인