검색어: daalimiinta (소말리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Somali

Amharic

정보

Somali

daalimiinta

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

소말리어

암하라어

정보

소말리어

eebow hayga yeelin qoomka daalimiinta ah .

암하라어

« ጌታዬ ሆይ ! በበደለኞች ሕዝቦች ውስጥ አታድርገኝ ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

annagaa uga yeelay fitno ( imtixaan ) daalimiinta .

암하라어

እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

lagu calaameeyey eebahaa agtiisa wax daalimiinta ka fogna ma aha .

암하라어

ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን ( አዘነብናት ) ፡ ፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

kulmiya kuwii daalimiinta ahaa iyo wixii la mid ahaa iyo waxay caabudijireen .

암하라어

( ለመላእክቶችም ) « እነዚያን ነፍሶቻቸውን የበደሉትን ሰዎች ጓደኞቻቸውንም ይግገዟቸው የነበሩትንም ( ጣዖታት ) ሰብስቡ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

waxay dheheen abaalkiisu waa ruuxa laga helo rarkiisa saasaana ku abaal marinnaa daalimiinta .

암하라어

« ቅጣቱ ( በያዕቆብ ሕግ ) ዕቃው በጓዙ ውስጥ የተገኘበት ሰው ( ራሱ መወሰድ ) ነው ፡ ፡ እርሱም ቅጣቱ ነው ፡ ፡ እንደዚሁ በደለኞችን እንቀጣለን » አሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

waxayna dheheen ilaahay yaan lalo saarannay , eebahannow hanooga yeelina fidmo qoomka daalimiinta ah .

암하라어

አሉም ፡ - « በአላህ ላይ ተጠጋን ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! ለበደለኞች ሕዝቦች መፈተኛ አታድርገን ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

markaas waxaannu korin kuwa dhawrsaday , waxaannu kaga tagi daalimiinta dhexdeeda iyagoo jilbo u fadhiya .

암하라어

ከዚያም እነዚያን የተጠነቀቁትን እናድናለን ፡ ፡ አመጸኞቹንም የተንበረከኩ ኾነው በውስጧ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

maalintayna antacayn daalimiinta cudur daarkoodu , ayna u sugnaan naclad iyo guri xun ( naar ) .

암하라어

በደለኞችን ምክንያታቸው በማይጠቅማቸው ቀን ( እንረዳለን ) ፡ ፡ ለእነርሱም ርግማን አልላቸው ፡ ፡ ለእነርሱም መጥፎ አገር አልላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

hana caabudin eebe ka sokow waxaan wax ku tarayn kuna dhibayn , haddaad fasho waxaad ka mid noqon daalimiinta .

암하라어

« ከአላህም በቀር የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትገዛ ፡ ፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህ » ( ተብያለሁ በላቸው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

( xusuuso ) markuu ugu yeedhay eebahaa ( nabi ) muuse inuu aado qoomka daalimiinta ah .

암하라어

ጌታህም ሙሳን « ወደ በደለኞቹ ሕዝቦች ኺድ » በማለት በጠራው ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

geerina ma jeelaanayaan weligood waxay hormarsadeen ( oo gaf ah ) dartiis , eebana waa ogyahay kuwa daalimiinta ah .

암하라어

እጆቻቸውም ባስቀደሙት ኃጢአት ምክንያት በፍጹም አይመኙትም ፡ ፡ አላህም በዳዮቹን ዐዋቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

hana eryin kuwa baryi eebahood aroor iyo galabba iyagoo dooni wajigiisa waxba kaama saarra xisaabtooda iyana xisaabtaada waxba kama saarra ood eridid ood ka mid noqotid daalimiinta .

암하라어

እነዚያን ጌታቸውን ፊቱን ( ውዴታውን ) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ የሚጠሩትን አታባር ፡ ፡ ታባርራቸውና ከበደለኞችም ትኾን ዘንድ እነሱን መቆጣጠር ባንተ ላይ ምንም የለብህም ፡ ፡ አንተንም መቆጣጠር በነሱ ላይ ምንም የለባቸውም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

eeboow u dambi dhaaf aniga iyo waalidiintay iyo ruuxii gala gurigeyga isagoo mu 'min ah raf iyo haweenba , hana u kordhinnin daalimiinta waxaan halaag ahayn .

암하라어

« ጌታዬ ሆይ ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ ፡ ፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው ፤ » ( አለ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

hadday baxaan dhexdiinna waxaan xuman ahayn idiinma kordhiyaan , waxayna u dagdagi lahaayeen fasaadinta dhexdiinna iyagoo idinla dooni fidmo , waxaana idin ku jira kuwo idiindhagaysan eebana waa ogyahay daalimiinta .

암하라어

ከእናንተ ጋር በወጡ ኖሮ ጥፋትን እንጂ አይጨምሩላችሁም ነበር ፡ ፡ ሁከትንም የሚፈልጉላችሁ ሲኾኑ በመካከላችሁ ( በማሳበቅ ) ይቻኮሉ ነበር ፡ ፡ በናንተም ውስጥ ለነሱ አዳማጮች አሏቸው ፡ ፡ አላህም በዳዮችን ዐዋቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

markaasay u timid gabdhihii middood iyadoo xishoon waxayna ku tidhi aabahay wuu kuu yeedhi inuu kaa abaal mariyo ujuuradii waraabintaada annaga , markuu u yimid oos uga warramay qisadii yuu ku yidhi ha cabsan waad ka kortay qoomkii daalimiinta ahaa .

암하라어

ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትኼድ ሆና መጣችው ፡ ፡ « አባቴ ለእኛ ያጠጣህልንን ዋጋ ሊሰጥህ ይጠራሃል » አለችው ፡ ፡ ወደእርሱ በመጣና ወሬውን በእርሱ ላይ በተረከለትም ጊዜ « አትፍራ ከበደለኞቹ ሕዝቦች ድነሃል » አለው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

kuwa ( xaqa ) rumeeyeyse oo camal fiican falay wuxuu u oofin ( dhammayn eebe ) ajirkooda , eebana ma jeela daalimiinta .

암하라어

እነዚያም ያመኑትማ መልካም ሥራዎችንም የሠሩት ምንዳዎቻቸውን ይሞላላቸዋል ፡ ፡ አላህም በዳዮችን አይወድም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

( xusuuso ) qoomkii nabi nuux , markay beeniyeen rasuulladii yaan maan-sheynay ugana yeellay dadka calaamad , waxaana u darabnay daalimiinta cadaab daran .

암하라어

የኑሕን ሰዎችም መልክተኞችን ባስተባበሉ ጊዜ አሰጠምናቸው ፡ ፡ ለሰዎችም መገሰጫ አደረግናለቸው ፡ ፡ ለበደለኞችም አሳማሚን ቅጣት አዘጋጅተናል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

kuwa xaqa rumeeyow ha ka yeelanina yuhuud iyo nasaara sokeeye , qaarkood waa sokeeyaha qaarka ( kale ) ciddii ka sokeeya yeelata oo idinka mid ah wuxuue ka midyahay iyaga , eebe ma hanuuniyo qoomka daalimiinta ah .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ ፡ ፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው ፡ ፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው ፡ ፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

( xusuuso ) markaan ku nidhi malaa 'igta u sujuuda aadam , oo ay sujuudeen ibliis mooyee , wuxuu ka mid yahay jinniga wuxuuna ka faasiqoobay ( baxay ) amarka eebe , miyaad ka yeelanaysaan isaga iyo faraciisa gargaare ani ka sokow iyagoo col idiin ah , waxaa u xun daalimiinta badelkooda ( ibliis ) .

암하라어

ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ ( የኾነውን አስታውስ ) ፡ ፡ ወዲያውም ሰገዱ ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር ፡ ፡ ከጋኔን ( ጎሳ ) ነበር ፡ ፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ ፡ ፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲኾኑ ከእኔ ላይ ረዳቶች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,782,403,444 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인