전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
utupe leo chakula chetu tunachohitaji.
የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
utupe daima chakula chetu cha kila siku.
የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
na hata tukikuondoa , sisi tutalipiza kisasi chetu kwao .
አንተንም ( ቅጣታቸውን ስታይ ) ብንወስድህ እኛ ከእነርሱ ተበቃዮች ነን ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
isipo kuwa kifo chetu cha kwanza ? wala sisi hatutaadhibiwa .
« የመጀመሪያይቱ መሞታችን ብቻ ስትቀር ፡ ፡ እኛም የምንቅቀጣ አይደለንምን ? » ( ይላሉ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
haukuacha chochote ulicho kifikia ila ulikifanya kama kilio nyambuka .
በላዩ ላይ የመጣችበትን ማንኛውንም ነገር እንደ በሰበሰ አጥንት ያደረገችው ብትኾን እንጂ አትተወውም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
hichi ndicho kipawa chetu . basi toa au zuia , bila ya hisabu .
« ይህ ስጦታችን ነው ፡ ፡ ያለግምት ለግስ ፤ ወይም ጨብጥ » ( አልነው ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
yuda alikuwa mmoja wa kikundi chetu maana alichaguliwa ashiriki huduma yetu.
ከእኛ ጋር ተቈጥሮ ነበርና፥ ለዚህም አገልግሎት ታድሎ ነበርና።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
hakikuacha hicho kuwa kilio chao mpaka tukawafanya kama walio fyekwa , wamezimika .
የታጨዱ ሬሳዎችም እስካደረግናቸው ድረስ ይህቺ ጠሪያቸው ከመኾን አልተወገደችም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
atamkatilia mbali na kumweka kundi moja na wanafiki. huko kutakuwa na kilio na kusaga meno.
ከሁለትም ይሰነጥቀዋል፥ እድሉንም ከግብዞች ጋር ያደርግበታል፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
hichi kitabu chetu kinasema juu yenu kwa haki . hakika sisi tulikuwa tukiyaandika mliyo kuwa mkiyatenda .
ይህ መጽሐፋችን ነው ፡ ፡ በእናንተ ላይ በእውነት ይናገራል ፡ ፡ እኛ ያንን ትሠሩት የነበራችሁትን እናስገለብጥ ነበርን ( ይባላሉ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
wewe ndiye kipenzi chetu si hao . bali wao walikuwa wakiwaabudu majini ; wengi wao wakiwaamini hao .
( መላእክቶቹም ) « ጥራት ይገባህ ከእነርሱ ሌላ ረዳታችን አንተ ብቻ ነህ ፡ ፡ ( እንደሚሉት ) አይደለም ይልቁንም ጋኔንን ይግገዙ ነበሩ ፡ ፡ አብዛኞቻቸው በእነርሱ አማኞች ናቸው » ይላሉ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
basi hakikuwa kilio chao ilipo wafikia adhabu yetu , isipo kuwa kusema : hakika sisi tulikuwa wenye kudhulumu .
ቅጣታችንም በመጣባቸው ጊዜ « ጸሎታቸው እኛ በደለኞች ነበርን » ከማለት በቀር ሌላ አልነበረም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
nimeyaona mabaya wanayotendewa watu wangu kule misri. nimesikia kilio chao, nami nimekuja kuwaokoa. basi sasa, nitakutuma misri.
በግብፅ ያሉትን የሕዝቤን መከራ ፈጽሜ አይቼ መቃተታቸውንም ሰምቼ ላድናቸው ወረድሁ፤ አሁንም ና፥ ወደ ግብፅ እልክሃለሁ አለው።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
walipo kwisha pita alimwambia kijana wake : tupe chakula chetu cha mchana . kwa hakika tumepata machofu kweli kwa hii safari yetu .
ባለፉም ጊዜ ለወጣቱ « ምሳችንን ስጠን ፡ ፡ ከዚህ ጉዟችን በእርግጥ ድካምን አግኝተናልና » አለ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
akasema : mwenyezi mungu apishe mbali kumshika yeyote yule isipo kuwa tuliye mkuta naye kitu chetu . hivyo basi tutakuwa wenye kudhulumu .
« ዕቃችንን እርሱ ዘንድ ያገኘንበትን ሰው እንጂ ሌላን ከመያዝ በአላህ እንጠብቃለን ፡ ፡ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ በዳዮች ነን » አለ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
demetrio aliwakusanya hao wafanyakazi pamoja na wengine waliokuwa na kazi kama hiyo, akawaambia, "wananchi, mnafahamu kwamba kipato chetu kinatokana na biashara hii.
እነዚህንም ይህንም የሚመስለውን ሥራ የሠሩትን ሰብስቦ እንዲህ አላቸው። ሰዎች ሆይ፥ ትርፋችን በዚህ ሥራ እንደ ሆነ ታውቃላችሁ።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
yesu alipokuwa anaishi hapa duniani, kwa kilio kikuu na machozi, alisali na kumwomba mungu ambaye alikuwa na uwezo wa kumwokoa kutoka kifo; naye alisikilizwa kwa sababu ya kumcha mungu.
እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
yeye atayafuta machozi yao yote; maana hakutakuwako tena na kifo, wala uchungu, wala kilio, wala maumivu; maana ile hali ya kale imepita!"
እንባዎችንም ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል፥ ሞትም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ ኀዘንም ቢሆን ወይም ጩኸት ወይም ሥቃይ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም፥ የቀደመው ሥርዓት አልፎአልና ብሎ ሲናገር ሰማሁ።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.