검색어: lolote (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

lolote

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

hapo mama yake akawaambia watumishi, "lolote atakalowaambieni, fanyeni."

암하라어

እናቱም ለአገልጋዮቹ። የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

스와힐리어

huyu si lolote ila ni mtu mwenye wazimu . basi mngojeeni tu kwa muda .

암하라어

« እርሱ በእርሱ ዕብደት ያለበት ሰው እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡ በእርሱም እስከ ጊዜ ( ሞቱ ) ድረስ ተጠባበቁ » ( አሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

ni kwa vipi mambo yote haya hayatamfanya kuwa lolote bali mbarikiwa wa utumwa?

암하라어

ይህ ባሎችን ለሚስቶች መጠናከር ቀጥተኛ ተጠሪ እንዲሆኑ ከማድረግ ያድናል፡፡

마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na kauli itawaangukia juu yao kwa vile walivyo dhulumu . basi hao hawatasema lolote .

암하라어

በመበደላቸውም በእነርሱ ላይ ቃሉ ይፈጸምባቸዋል ፡ ፡ እነርሱም አይናገሩም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wala usisema kamwe kwa jambo lolote lile : hakika nitalifanya hilo kesho -

암하라어

ለማንኛውም ነገር « እኔ ይህንን ነገ ሠሪ ነኝም » አትበል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mapendo yenu na yawe bila unafiki wowote. chukieni jambo lolote ovu, zingatieni jema.

암하라어

ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

huyu si lolote ila ni mtu anaye mzulia mwenyezi mungu uwongo , wala sisi sio wa kumuamini .

암하라어

« እርሱ በአላህ ላይ ውሸትን የቀጠፈ ሰው እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡ እኛም ለእርሱ አማኞች አይደለንም » ( አሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hata alipo fika baina ya milima miwili , alikuta nyuma yake watu ambao takriban hawakuwa wanafahamu lolote .

암하라어

በሁለቱ ጋራዎችም መካከል በደረሰ ጊዜ በአቅራቢያቸው ንግግርን ለማወቅ የማይቃረቡ ሕዝቦችን አገኘ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

dhamiri yangu hainishtaki kwa jambo lolote, lakini hiyo haionyeshi kwamba sina lawama. bwana ndiye anayenihukumu.

암하라어

በራሴ ላይ ምንም አላውቅምና፥ ነገር ግን በዚህ አልጸድቅም፤ እኔን የሚፈርድ ግን ጌታ ነው።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

siku hiyo walio kufuru na wakamuasi mtume watatamani ardhi isawazishwe juu yao . wala hawataweza kumficha mwenyezi mungu neno lolote .

암하라어

በዚያ ቀን እነዚያ የካዱትና መልክተኛውን ያልታዘዙት በእነሱ ምድር ብትደፋባቸው ይመኛሉ ፡ ፡ ከአላህም ወሬን አይደብቁም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na iogopeni siku ambayo hatamfaa mtu mwenziwe kwa lolote , wala hakitakubaliwa kwake kikomboleo , wala maombezi hayatamfaa , wala hawatanusuriwa .

암하라어

( አማኝ ) ነፍስም ከ ( ከሓዲ ) ነፍስ ምንንም የማትጠቅምበትን ፣ ከርሷም ቤዛ የማይወሰድበትን ፣ ምልጃም ለርሷ የማትጠቅምበትን ፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na iogopeni siku ambayo mtu hatomfaa mtu kwa lolote , wala hayatakubaliwa kwake maombezi , wala hakitapokewa kikomboleo kwake ; wala hawatanusuriwa .

암하라어

( ማንኛዋ ) ነፍስም ከ ( ሌላዋ ) ነፍስ ምንንም የማትመነዳበትን ፣ ከርሷም ምልጃን የማይቀበሉባትን ፣ ከርሷም ቤዛ የማይያዝበትን ፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hayo ni kwa sababu ya kuwa waliamini , kisha wakakufuru ; kwa hivyo umepigwa muhuri juu ya nyoyo zao . kwa hivyo hawafahamu lolote .

암하라어

ይህ እነርሱ ( በምላስ ) ያመኑ ከዚያም ( በልብ ) የካዱ በመኾናቸው ነው ፡ ፡ በልቦቻቸውም ላይ ታተመባቸው ፤ ስለዚህ እነርሱ አያውቁም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

au ndio wanachukua waombezi badala ya mwenyezi mungu ? sema : ingawa hawana mamlaka juu ya kitu chochote , wala hawatambui lolote ?

암하라어

ይልቁንም ( ቁረይሾች ) ከአላህ ሌላ አማላጆችን ያዙ ፡ ፡ « እነርሱ ምንንም የማይችሉና የማያውቁ ቢኾኑም ? » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

kwa hakika walio kufuru na wakazuilia njia ya mwenyezi mungu na wakapinzana na mtume baada ya kwisha wabainikia uwongofu , hao hawatamdhuru mwenyezi mungu kwa lolote . naye ataviangusha vitendo vyao .

암하라어

እነዚያ የካዱና ከአላህም መንገድ ያገዱ ለእነርሱም ቅኑ መንገድ ከተገለጸላቸው በኋላ መልክተኛውን የተከራከሩ አላህን በምንም አይጎዱትም ፡ ፡ ሥራዎቻቸውንም በእርግጥ ያበላሻል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na hayakuwafaa kitu masikio yao , wala macho yao , wala nyoyo zao kwa lolote . kwani hao walikuwa wakizikataa ishara za mwenyezi mungu , na yale waliyo kuwa wakiyafanyia maskhara ndiyo yakawazunguka .

암하라어

በዚያም እናንተን በእርሱ ባላስመቸንበት ( ድሎት ) በእርግጥ አስመቸናቸው ፡ ፡ ለእነርሱም መስሚያንና ማያዎችን ፣ ልቦችንም አደረግንላቸው ፡ ፡ ግን መስሚያቸውና ማያዎቻቸው ፣ ልቦቻቸውም ከእነሱ ምንም አልጠቀሟቸውም ፡ ፡ በአላህ አንቀጾች ይክዱ ነበሩና ፡ ፡ በእነርሱም ላይ ያ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ቅጣት ወረደባቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ni tangazo kutokana na mwenyezi mungu na mtume wake kwa wote siku ya hija kubwa kwamba mwenyezi mungu na mtume wake hawana jukumu lolote kwa washirikina . basi mkitubu itakuwa kheri kwenu , na mkigeuka basi jueni kuwa nyinyi hamumshindi mwenyezi mungu .

암하라어

( ይህ ) ከአላህና ከመልክተኛው በታላቁ ሐጅ ቀን የወጣ አላህ ከአጋሪዎቹ ንጹሕ ነው መልክተኛውም ( እንደዚሁ ) ፡ ፡ ( ከክህደት ) ብትጸጸቱም እርሱ ለእናንተ በላጭ ነው ፡ ፡ ( ከእምነት ) ብትሸሹም እናንተ አላህን የማታቅቱት መኾናችሁን ዕወቁ በማለት ወደ ሰዎች የሚደርስ ማስታወቂያ ነው ፡ ፡ እነዚያን የካዱትንም በአሳማሚ ቅጣት አብስራቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi, akaona kwa mbali mtini wenye majani mengi. akauendea ili aone kama ulikuwa na tunda lolote. alipoufikia, aliukuta bila tunda lolote ila majani matupu, kwa vile hayakuwa majira ya mtini kuzaa matunda.

암하라어

ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደ ሆነ ብሎ መጣ፥ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na huwi katika jambo lolote , wala husomi sehemu yoyote katika qur'ani , wala hamtendi kitendo chochote ila sisi huwa ni mashahidi juu yenu mnapo shughulika nayo . na hakifichikani kwa mola wako mlezi chenye uzito hata wa chembe katika ardhi na katika mbingu , wala kidogo kuliko hicho wala kikubwa ila kimo katika kitabu kilicho wazi .

암하라어

( ሙሐመድ ሆይ ! ) በማንኛውም ነገር ላይ አትሆንም ፣ ከርሱም ከቁርኣን አታነብም ፣ ማንኛውንም ሥራ ( አንተም ሰዎቹም ) አትሠሩም በገባችሁበት ጊዜ በናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ብንሆን እንጂ ፡ ፡ በምድርም ሆነ በሰማይ የብናኝ ክብደት ያክል ከጌታህ ( ዕውቀት ) አይርቅም ፡ ፡ ከዚያም ያነሰ የተለቀም የለም ፤ በግልጹ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈ ቢሆን እንጂ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,794,117,794 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인