검색어: naomba maneno ya upendo (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

naomba maneno ya upendo

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

salimianeni kwa ishara ya upendo.

암하라어

በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

isipo kuwa maneno ya salama , salama .

암하라어

ግን ሰላም መባባልን ( ይሰማሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

humo hawatasikia porojo wala maneno ya dhambi ,

암하라어

በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi wasamehe , na uwambie maneno ya salama . watakuja jua .

암하라어

እነርሱንም ተዋቸው ፡ ፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም ፡ ፡ ወደፊትም ( የሚመጣባቸውን ) ያውቃሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

enyi mlio amini ! mcheni mwenyezi mungu na semeni maneno ya sawasawa .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

watapeana humo bilauri zisio na vinywaji vya kuleta maneno ya upuuzi wala dhambi .

암하라어

በውስጧ መጠጥን ይሰጣጣሉ ፡ ፡ በውስጧ ውድቅ ንግግርና መውወንጀልም የለም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

jambo hili ni sawa kabisa na maneno ya manabii, kama maandiko matakatifu yasemavyo:

암하라어

ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

anaye yafanyia upofu maneno ya rahmani tunamwekea shet'ani kuwa ndiye rafiki yake .

암하라어

ከአልረሕማን ግሣጼ ( ከቁርኣን ) የሚደናበርም ሰው ለእርሱ ሰይጣንን እናስጠጋለን ፡ ፡ ስለዚህ እርሱ ለእርሱ ቁራኛ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na yametimia maneno ya mola mlezi wako kwa kweli na uadilifu . hapana awezaye kuyabadilisha maneno yake .

암하라어

የጌታህም ቃላት እውነተኛና ትክክለኛ ስትኾን ተፈጸመች ፡ ፡ ለቃላቱ ለዋጭ የለም ፡ ፡ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

yule aliyetumwa na mungu husema maneno ya mungu, maana mungu humjalia mtu huyo roho wake bila kipimo.

암하라어

እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

usiache kukitumia kile kipaji cha kristo ndani yako ulichopewa kwa maneno ya manabii na kwa kuwekewa mikono na wazee.

암하라어

በትንቢት ከሽማግሌዎች እጅ መጫን ጋር የተሰጠህን፥ በአንተ ያለውን የጸጋ ስጦታ ቸል አትበል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wao wana bishara njema katika maisha ya dunia na katika akhera . hapana mabadiliko katika maneno ya mwenyezi mungu .

암하라어

ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው ፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም ፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

"sikiliza! naja upesi. heri yake anayeyazingatia maneno ya unabii yaliyo katika kitabu hiki."

암하라어

እነሆም፥ በቶሎ እመጣለሁ። የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፁዕ ነው አለኝ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

스와힐리어

nao wakavumilia kule kukanushwa , na kuudhiwa , mpaka ilipo wafikia nusura yetu . na hapana wa kubadilisha maneno ya mwenyezi mungu .

암하라어

ከበፊትህም መልክተኞች በእርግጥ ተስተባበሉ ፡ ፡ በተስተባበሉበትም ነገርና በተሰቃዩት ላይ እርዳታችን እስከመጣላቸው ድረስ ታገሱ ፡ ፡ የአላህንም ንግግሮች ለዋጭ የለም ፡ ፡ ከመልክተኞቹም ወሬ ( የምትረጋጋበት ) በእርግጥ መጣልህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mnatumai watakuaminini na hali baadhi yao walikuwa wakisikia maneno ya mwenyezi mungu , kisha wakayabadili baada ya kuwa wameyafahamu , na hali wanajua ?

암하라어

( አይሁዶች ) ከነሱ የኾኑ ጭፍሮች የአላህን ቃል የሚሰሙና ከዚያም ከተረዱት በኋላ እነርሱ እያወቁ የሚለውጡት ሲኾኑ ለናንተ ማመናቸውን ትከጅላላችሁን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ikiwa mmoja wapo katika washirikina akikuomba ulinzi , basi mpe ulinzi apate kusikia maneno ya mwenyezi mungu . kisha mfikishe pahala pake pa amani .

암하라어

ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ አስጠጋው ፡ ፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው ፡ ፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hao ndio wale ambao mwenyezi mungu anayajua yaliyomo ndani ya nyoyo zao . basi waachilie mbali , uwape mawaidha na uwaambie maneno ya kuathiri na kuingia katika nafsi zao .

암하라어

እነዚህ እነዚያ አላህ በልቦቻቸው ውስጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅባቸው ናቸው ፡ ፡ እነርሱንም ተዋቸው ገሥጻቸውም ፡ ፡ ለእነርሱም በነፍሶቻቸው ውስጥ ስሜት ያለውን ቃል ተናገራቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na miongoni mwa watu wapo wanao nunua maneno ya upuuzi , ili wawapoteze watu na njia ya mwenyezi mungu pasipo kujua , na wanaichukulia ni maskhara . hao watapata adhabu ya kuwafedhehesha .

암하라어

ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ ፡ ፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mimi yohane nawapa onyo wote wanaosikia maneno ya unabii yaliyomo katika kitabu hiki: mtu yeyote akiongeza chochote katika mambo haya, mungu atamwongezea mabaa yaliyoandikwa katika kitabu hiki.

암하라어

በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

sema : lau kuwa bahari ndio wino kwa maneno ya mola wangu mlezi , basi bahari ingeli malizika kabla ya kumalizika maneno ya mola wangu mlezi , hata tungeli ileta mfano wa hiyo kuongezea .

암하라어

« ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት ( መጻፊያ ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,794,085,171 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인