검색어: ningependa kusafiri kwenda tanzania na wewe (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

ningependa kusafiri kwenda tanzania na wewe

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

wewe tu tunakuabudu , na wewe tu tunakuomba msaada .

암하라어

አንተን ብቻ እንግገዛለን ፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na hiyo ndiyo neema ya kunisumbulia , na wewe umewatia utumwani wana wa israili ?

암하라어

« ይህችም የእስራኤልን ልጆች ባሪያ በማድረግህ በእኔ ላይ የምትመጻደቅባት ጸጋ ነት ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wewe si chochote ila ni mtu tu kama sisi , na kwa yakini tunakuona wewe ni katika waongo .

암하라어

« አንተም ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም ፡ ፡ እነሆ ከውሸታሞች ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

musa akasema : hayo yamekwisha kuwa baina yangu na wewe . muda mmojapo nikiumaliza sitiwi ubayani .

암하라어

( ሙሳም ) « ይህ ( ውለታ ) በእኔና ባንተ መካከል ( ረጊ ) ነው ፡ ፡ ከሁለቱ ጊዜያቶች ማንኛውንም ብፈጽም በእኔ ላይ ወሰን ማለፍ የለም ፡ ፡ አላህም በምንለነው ላይ ምስክር » ነው አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wewe , mwanamke , omba msamaha kwa dhambi zako . kwa hakika wewe ni katika walio fanya makosa .

암하라어

« ዩሱፍ ሆይ ! ከዚህ ( ወሬ ) ተከልከል ፡ ፡ ለኃጢአትሽም ማርታን ለምኚ ፡ ፡ አንቺ ከስህተተኞቹ ሆነሻልና » ( አለ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi sisi hakika tutakueletea uchawi kama huo . basi weka miadi baina yetu na wewe , ambayo tusiivunje sisi wala wewe , mahali patapo kuwa sawa .

암하라어

« መሰሉንም ድግምት እናመጣብሃለን ፡ ፡ በእኛና ባንተም መካከል እኛም አንተም የማንጥሰው የኾነ ቀጠሮን በመካከለኛ ስፍራ አድርግልን » አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hamkuwauwa nyinyi lakini mwenyezi mungu ndiye aliye wauwa . na wewe hukutupa , walakini mwenyezi mungu ndiye aliye tupa , ili awajaribu waumini majaribio mema yatokayo kwake .

암하라어

አልገደላችኋቸውም ግን አላህ ገደላቸው ፡ ፡ ( ጭብጥን ዐፈር ) በወረወርክም ጊዜ አንተ አልወረወርክም ፡ ፡ ግን አላህ ወረወረ ( ወደ ዓይኖቻቸው አደረሰው ) ፡ ፡ ለአማኞችም ከርሱ የኾነን መልካም ጸጋ ለመስጠት ( ይህን አደረገ ) ፡ ፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

( yule mtu ) akasema : huku ndio kufarikiana baina yangu na wewe . sasa nitakueleza maana ya yale uliyo kuwa huwezi kuyastahamilia .

암하라어

( ኸድር ) አለ « ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wakasema : nyoyo zetu zimo katika vifuniko kwa hayo unayo tuitia , na masikio yetu yana uziwi , na baina yetu na wewe lipo pazia . basi wewe tenda , nasi tunatenda .

암하라어

አሉም « ልቦቻችን ከእዚያ ወደእርሱ ከምትጠራን እምነት በመሸፈኛዎች ውስጥ ናቸው ፡ ፡ በጆሮዎቻችንም ላይ ድንቁርና አልለ ፤ በእኛና ባንተም መካከል ግርዶሽ አልለ ፡ ፡ ( በሃይማኖትህ ) ሥስራም ፤ እኛ ሠሪዎች ነንና ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na kiti chake cha enzi kilikuwa juu ya maji , ili akufanyieni mtihani ajuulikane ni nani miongoni mwenu mzuri zaidi wa vitendo . na wewe ukisema : nyinyi hakika mtafufuliwa baada ya kufa ; wale walio kufuru husema : hayakuwa haya ila ni uchawi uliyo wazi .

암하라어

እርሱም ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ ነው ፡ ፡ ዐርሹም በውሃ ላይ ነበር ፡ ፡ የትኛችሁ ሥራው ያማረ መሆኑን ይፈትናችሁ ዘንድ ( ፈጠራቸው ) ፡ ፡ « እናንተ ከሞት በኋላ በእርግጥ ተቀስቃሾች ናችሁ » ብትልም እነዚያ የካዱት ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
7,774,164,395 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인