인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.
전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
some bloggers believe that the protest is related to the upcoming 18th national congress of the communist party of china.
አንዳንድ ጦማሪዎች አመጹ ከመጪው የ18ኛው የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ብሔራዊ ኮንግረስ ጋር ግንኙነት ሊኖረው እንደሚችል ጠርጥረዋል፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:
some news reports have already pointed out that the numbers in the politburo standing committee (top leadership of the communist party of china) will be reduced from 9 to 7 seats and the secretary of the political and legislative committee will be dismissed from the core leadership.
ሌሎች የዜና ወኪሎች ቀድሞውንም የፖሊት ቢሮ ቋሚ ኮሚቴ (የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አመራር) አባላት ቁጥር ከ9 መቀመጫዎች ወደ 7 እንደሚቀንስና የፖለቲካ እና የሕግ ጉዳዮች ኮሚቴው ከዋና አመራርነት እንደሚወገድ ዘግበዋል፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:
asking "why this disturbing trend? (of media repression)" keita points to (inter alia) "the influence of china, which surpassed the west as africa’s largest trading partner in 2009."
"ለምን ይህ አስጨናቂ መገናኛ ብዙሐንን የማፈን እርምጃ አስፈለገ? " ሲል ይጠይቃል፡፡ ኬታ የሚመልሰው "ምዕራባውያንን በ2009 የበለጠው የቻይና-አፍሪካ የንግድ ሸሪክነት"ን እንደሰበብ በማስቀመጥ ነው፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.