검색어: arrayed (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

arrayed

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

and cushions arrayed

암하라어

የተደረደሩ መከዳዎችም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and cushions arrayed in rows ,

암하라어

የተደረደሩ መከዳዎችም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

reclining on them , arrayed face to face ;

암하라어

በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

i call to witness those who stand arrayed in rows ,

암하라어

መሰለፍን በሚሰለፉት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

attired in silk and brocade , they shall be arrayed face to face .

암하라어

ፊት ለፊት የተቅጣጩ ኾነው ከስስ ሐርና ከወፍራም ሐር ይለብሳሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

they will be reclining on arrayed couches , and we will wed them to big-eyed houris .

암하라어

በተደረደሩ አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ኾነው ( በገነት ይኖራሉ ) ፡ ፡ ዓይናማዎች በኾኑ ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and yet i say unto you, that even solomon in all his glory was not arrayed like one of these.

암하라어

አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

and upon a set day herod, arrayed in royal apparel, sat upon his throne, and made an oration unto them.

암하라어

በተቀጠረ ቀንም ሄሮድስ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ በዙፋን ተቀመጠ እነርሱንም ተናገራቸው፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

on the day when the angels and the spirit stand arrayed , they speak not , saving him whom the beneficent alloweth and who speaketh right .

암하라어

መንፈሱ ( ጂብሪል ) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ ( መነጋገርን አይችሉም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

on the day whereon the spirits and the angels will stand arrayed , they will not be able to speak save him whom the compassionate giveth leave and who speaketh aright .

암하라어

መንፈሱ ( ጂብሪል ) መላእክቶቹም የተሰለፉ ኾነው በሚቆሙ ቀን አል-ረሕማን ለእርሱ የፈቀደለትና ትክክለኛን ቃል ያለ ሰው ቢኾን እንጅ ( መነጋገርን አይችሉም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and one of the elders answered, saying unto me, what are these which are arrayed in white robes? and whence came they?

암하라어

ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ። እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

and the woman was arrayed in purple and scarlet colour, and decked with gold and precious stones and pearls, having a golden cup in her hand full of abominations and filthiness of her fornication:

암하라어

ሴቲቱም በቀይና በሐምራዊ ልብስ ተጐናጽፋ በወርቅና በከበሩ ድንጋዮች በዕንቈችም ተሸልማ ነበር፥ በእጅዋም የሚያስጸይፍ ነገር የዝሙትዋም ርኵሰት የሞላባትን የወርቅ ጽዋ ያዘች፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

and when they arrayed themselves against jalut and his hosts , they said : our lord pour forth on us patience , and set firm our feet , and make us triumph over the infidel people .

암하라어

ለጃሎትና ለሠራዊቱ በተሰለፉም ጊዜ ፡ - « ጌታችን ሆይ ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አንቧቧ ፤ ጫማዎቻችንንም አደላድል ፤ በከሓዲያን ሕዝቦችም ላይ እርዳን » አሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

they shall dwell in the gardens of eternity , beneath which streams flow . there they will be adorned with bracelets of gold , will be arrayed in green garments of silk and rich brocade , and will recline on raised couches .

암하라어

እነዚያ ለእነሱ የመኖሪያ ገነቶች ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው አሏቸው ፡ ፡ በእርሷ ውስጥ ከወርቅ የኾኑን አንባሮች ይሸለማሉ ፡ ፡ ከቀጭን ሐርና ከወፍራም ሐርም አረንጓዴን ልብሶች ይለብሳሉ ፡ ፡ በውስጧ በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ የተደገፉ ኾነው ( ይቀመጣሉ ) ፡ ፡ ምንዳቸው ምን ያምር ! መደገፊያይቱም ምንኛ አማረች !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

if you could only see the wrong-doers arrayed before their lord , each bandying charges against the other . those who were suppressed will say to those who waxed arrogant : “ had it not been for you , we would have been believers . ”

암하라어

እነዚያ የካዱትም በዚህ ቁርኣን በዚያ ከበፊቱ ባለውም ( መጽሐፍ ) በጭራሽ አናምንም አሉ ፡ ፡ በዳዮችም ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ንግግርን የሚመላለሱ ሆነው በጌታቸው ዘንድ በሚቆሙ ጊዜ ብታይ ኖሮ ፤ ( አስደናቂን ነገር ታይ ነበር ) ፡ ፡ እነዚያ የተዋረዱት ለእነዚያ ለኮሩት « እናንተ ባልነበራችሁ ኖሮ አማኞች በኾን ነበር » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,794,001,408 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인