검색어: attain (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

attain

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

and soon will they attain ( complete ) satisfaction .

암하라어

ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and worship your lord in order to attain certainty .

암하라어

እውነቱም ( ሞት ) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and indeed we gave moosa the book , that they may attain guidance .

암하라어

ሙሳንም ( ነገዶቹ ) ይምመሩ ዘንድ መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

only they attain it who forbear , and only a man of great good fortune can achieve it .

암하라어

( ይህችንም ጠባይ ) እነዚያ የታገሱት እንጅ ሌላው አያገኛትም ፡ ፡ የትልቅም ዕድል ባለቤት እንጅ ማንም አይገጠማትም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but none will attain it except those who persevere , and none will attain it except the very fortunate .

암하라어

( ይህችንም ጠባይ ) እነዚያ የታገሱት እንጅ ሌላው አያገኛትም ፡ ፡ የትልቅም ዕድል ባለቤት እንጅ ማንም አይገጠማትም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and only those attain true success who obey allah and his messenger and fear allah and refrain from his disobedience .

암하라어

አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው ፣ አላህንም የሚፈራና የሚጠነቀቀው ሰው ፤ እነዚያ እነርሱ ፍለጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but only he that brings to allah a sound heart will ( attain to success ) . "

암하라어

ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

and firon said : o haman ! build for me a tower that i may attain the means of access ,

암하라어

ፈርዖንም አለ « ሃማን ሆይ ! መንገዶችን እደርስ ዘንድ ረዢም ሕንጻን ለእኔ ካብልኝ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and there are other benefits in them for you and that ye may attain thereby to any need that is in your breasts and upon them and upon ships ye are borne .

암하라어

ለእናንተም በእርሷ ውስጥ ጥቅሞች አልሏችሁ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ( እቃን በመጫን ) በልቦቻችሁ ያሰባችሁትን ጉዳይ ትደርሱ ዘንድ ( ፈጠረላችሁ ) ፡ ፡ በእርሷም ላይ በመርከቦችም ላይ ትሳፈራላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

believers ! do not swallow interest , doubled and redoubled , and be mindful of allah so that you may attain true success .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አራጣን የተነባበሩ እጥፎች ሲኾኑ አትብሉ ፡ ፡ ትድኑም ዘንድ አላህን ፍሩ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and do not strut about the land with insolence : surely you cannot cleave the earth , nor attain the height of mountains in stature .

암하라어

በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ ፤ አትሂድ ፡ ፡ አንተ ፈጽሞ ምድርን አትሰረጉድምና በርዝመትም ፈጽሞ ጋራዎችን አትደርስምና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

believers ! fear allah and seek the means to come near to him , and strive hard in his way ; maybe you will attain true success .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ ወደርሱም መቃረቢያን ( መልካም ሥራን ) ፈልጉ ፡ ፡ ትድኑ ዘንድም በእርሱ መንገድ ታገሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and from among you there must be a party who invite people to all that is good and enjoin the doing of all that is right and forbid the doing of all that is wrong . it is they who will attain true success .

암하라어

ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፡ ፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and those who had been vouchsafed the knowledge said : woe unto you ! the reward of allah is best for him who believeth and worketh righteously and none shall attain it except the patient .

암하라어

እነዚያም ዕውቀትን የተሰጡት « ወዮላችሁ ! የአላህ ምንዳ ለአመነ ሰው መልካምንም ለሠራ በላጭ ነው ፡ ፡ ታጋሾችም እንጅ ሌላው አያገኛትም » አሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

" for if they should come upon you , they would stone you or force you to return to their cult , and in that case ye would never attain prosperity . "

암하라어

« እነሱ በእናንተ ላይ ቢዘልቁ ይቀጠቅጧችኋልና ፡ ፡ ወይም ወደ ሃይማኖታቸው ይመልሷችኋል ፡ ፡ ያንጊዜም በፍጹም ፍላጎታችሁን አታገኙም » ( ተባባሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

and moses replied , " my lord knows best who comes with guidance from him and who will attain the heavenly abode in the hereafter . the wrongdoers shall never prosper . "

암하라어

ሙሳም « ጌታዬ ከእርሱ ዘንድ በቀጥታው መንገድ የመጣውን ሰው ምስጉኒቱም አገር ለእርሱ የምትኾንለትን ሰው ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እነሆ በደለኞቹ አይድኑም » አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

and said moosa , “ my lord well knows him who has brought guidance from him , and for whom will be the abode the hereafter ; indeed the unjust never attain success . ”

암하라어

ሙሳም « ጌታዬ ከእርሱ ዘንድ በቀጥታው መንገድ የመጣውን ሰው ምስጉኒቱም አገር ለእርሱ የምትኾንለትን ሰው ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እነሆ በደለኞቹ አይድኑም » አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

" have you come , " said they , " to turn us back from what we found our ancestors doing , so that the two of you may attain supremacy in the land ? we shall not believe in what you say .

암하라어

( እነርሱም ) አሉ ፡ - « አባቶቻችንን በእርሱ ላይ ካገኘንበት ሃይማኖት ልታዞረን ለእናንተም በምድር ውስጥ ኩራት ( ሹመት ) ልትኖራችሁ መጣህብን እኛም ለእናንተ አማኞች አይደለንም ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

인적 기여로
7,793,247,063 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인