전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
and imbued it with ( the consciousness of ) its evil and its piety :
አመጽዋንና ፍርሃትዋንም ባሳወቃት ( አምላክ እምላለሁ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and when moosa presented himself upon our promise , and his lord spoke to him , he said , “ my lord ! show me your self , so that i may see you ” ; he said , “ you will never be able to see me , but look towards the mountain – if it stays in its place , then you shall soon see me ” ; so when his lord directed his light on the mountain , he blew it into bits and moosa fell down unconscious ; then upon regaining consciousness he said , “ purity is to you !
ሙሳም ለቀጠሯችን በመጣና ጌታውም ባነጋገረው ጊዜ ፡ - « ጌታዬ ሆይ ! ( ነፍስህን ) አሳየኝ ወደ አንተ እመለከታለሁና » አለ ፡ ፡ ( አላህም ) ፡ - « በፍጹም አታየኝም ግን ወደ ተራራው ተመልከት ፡ ፡ በስፍራውም ቢረጋ በእርግጥ ታየኛለህ » አለው ፡ ፡ ጌታው ለተራራው በተገለጸ ጊዜ እንኩትኩት አደረገው ፡ ፡ ሙሳም ጮሆ ወደቀ ፡ ፡ በአንሰራራም ጊዜ « ጥራት ይገባህ ፡ ፡ ወዳንተ ተመለስኩ ፡ ፡ እኔም ( በወቅቱ ) የምእምናን መጀመሪያ ነኝ » አለ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: