검색어: court disaster (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

court disaster

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

but when the great disaster cometh ,

암하라어

ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ ፣

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

so when the greatest universal disaster arrives ,

암하라어

ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ ፣

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and what will make you realize what the crushing disaster is ?

암하라어

ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and we delivered them and their people from the terrible disaster .

암하라어

እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ አዳንን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

to bring together at the pharaohs court all the skillful magicians .

암하라어

« ዐዋቂ ድግምተኛ የኾነን ሁሉ ያመጡልሃልና ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

nay ! he shall most certainly be hurled into the crushing disaster ,

암하라어

ይከልከል ፤ በሰባሪይቱ ( እሳት ) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

for we sent against them a furious wind , on a day of violent disaster ,

암하라어

እኛ በእነርሱ ላይ ዘወትር መናጢ በኾነ ቀን በኀይል የምትንሻሻ ነፋስን ላክንባቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

the tribes of thamud and ' ad denied that disaster would strike them :

암하라어

ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ ( ትንሣኤ ) አስተባበሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but when it shall descend in their court , evil shall then be the morning of the warned ones .

암하라어

በቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

an ethiopian court just convicted bekele garba, olbana lellisa and others of committing acts of terrorism.

암하라어

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት በቀለ ገርባን፣ ኦልባና ሌሊሳን እና ሌሎችንም የሽብርተኛ ተግባር በመፈፀም ጥፋተኛ ናችሁ አላቸው፡፡

마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:

영어

a local court decided this would be the punishment for three men, reportedly found guilty in domestic disputes.

암하라어

በቤት ውስጥ ፀብ ምክንያት ጥፋተኛ የተባሉ ሦስት ሰዎች በከተማው መሐል የሴት ቀሚስ አድርገው እንዲጓዙ የግዛቲቱ ፍርድ ቤት ፈርዶባቸዋል፡፡

마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:

영어

and noah , when he called before . so we answered him , and delivered him and his family from the great disaster .

암하라어

ኑሕንም ከዚያ በፊት ( ጌታውን ) በጠራ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ለእርሱም ( ጥሪውን ) ተቀበልነው ፡ ፡ እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but he turned his back , with his court , saying , ' a sorcerer , or a man possessed ! '

암하라어

ከድጋፉ ( ከሰራዊቱ ) ጋርም ( ከእምነት ) ዞረ ፡ ፡ ( እርሱ ) « ድግምተኛ ወይም ዕብድ ነው » አለም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

say , “ it is god who delivers you from it , and from every disaster . yet then you associate others with him . ”

암하라어

አላህ ከሷና ከጭንቅም ሁሉ ያድናችኋል ፡ ፡ ከዚያም እናንተ ታጋራላችሁ በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

indeed gog and magog are causing disaster in this land . shall we pay you a tribute on condition that you build a barrier between them and us ? ’

암하라어

« ዙልቀርነይን ሆይ ! የእጁጅና መእጁጅ በምድር ላይ አበላሺዎች ናቸውና በእኛና በእነሱ መካከል ግድብን ታደርግልን ዘንድ ግብርን እናድርግልህን » አሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

if a lucky chance befall you , it is evil unto them , and if disaster strike you they rejoice thereat . but if ye persevere and keep from evil their guile will never harm you .

암하라어

ደግ ነገር ብትነካችሁ ታስከፋቸዋለች ፡ ፡ መጥፎም ነገር ብታገኛችሁ በእርሷ ይደሰታሉ ፡ ፡ ብትታገሱና ብትጠነቀቁም ተንኮላቸው ምንም አይጎዳችሁም ፡ ፡ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ( በዕውቀቱ ) ከባቢ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

no disaster strikes upon the earth or among yourselves except that it is in a register before we bring it into being - indeed that , for allah , is easy -

암하라어

በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ ( ማንንም ) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ ፡ ፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

lo ! among you there is he who loitereth ; and if disaster overtook you , he would say : allah hath been gracious unto me since i was not present with them .

암하라어

ከእናንተም ውስጥ በእርግጥ ( ከዘመቻ ) ወደ ኋላ የሚንጓደድ ሰው አልለ ፡ ፡ አደጋም ብታገኛችሁ ከእነሱ ጋር ተጣጅ ባልኾንኩ ጊዜ አላህ በእኔ ላይ በእርግጥ ለገሰልኝ ይላል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( muhammad ) , you have seen those whose hearts are sick , running around among the people ( jews ) saying , " we are afraid of being struck by disaster . " but if god were to grant you victory or some other favors , they would then regret for what they had been hiding in their souls .

암하라어

እነዚያንም በልቦቻቸው ውስጥ ( የንፍቅና ) በሽታ ያለባቸውን ሰዎች « የጊዜ መለዋወጥ እንዳያገኘን እንፈራለን የሚሉ » ሲኾኑ በእነርሱ ( ለመረዳት ) ሲቻኮሉ ታያቸዋለህ ፡ ፡ አላህም ድል መንሳትን ወይም ከእርሱ ዘንድ የኾነን ነገር ( ማጋለጥን ) ሊያመጣ በነፍሶቻቸው ውስጥ በደበቁትም ነገር ተጸጻቾች ሲሆኑ ተረጋገጠ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
7,786,819,362 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인