전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
who debar ( men ) from the path of allah and would have it crooked , and who are disbelievers in the last day .
( በደለኞች ) እነዚያ ከአላህ መንገድ የሚከለክሉ ፣ ( የአላህም መንገድ ) እንድትጣመምም የሚፈልጉዋት ፣ እነርሱም በመጨረሻዋ ዓለም ከሓዲዎች የኾኑ ናቸው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
for those who disbelieve and debar ( men ) from the way of allah , we add doom to doom because they wrought corruption ,
እነዚያ የካዱ ፣ ከአላህም መንገድ የከለከሉ ያጠፉ በነበሩት ምክንያት ቅጣትን በቅጣት ላይ ጨመርንባቸው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
do not be like those who left their homes full of conceit and showing off to others . they debar others from the path of god : but god has knowledge of all their actions .
እንደነዚያ ለትዕቢትና ለሰዎች ይዩልኝ ሲሉ ከአላህም መንገድ ለማገድ ከአገራቸው እንደወጡት አትኹኑ ፡ ፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ ( በዕውቀቱ ) ከባቢ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
yet why should god not punish them when they debar people from the sacred mosque , although they are not its guardians ? its rightful guardians are those who fear god , though most of them do not realize it .
እነሱ ከተከበረው መስጊድ የሚከለክሉ ሲኾኑም አላህ ( በሰይፍ ) የማይቀጣቸው ለነሱ ምን አልላቸው ( የቤቱ ) ጠባቂዎችም አልነበሩም ፡ ፡ ጠባቂዎቹ ( ክሕደትን ) ተጠንቃቂዎቹ እንጂ ሌሎቹ አይደሉም ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቻቸው አያውቁም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
be not as those who came forth from their dwellings boastfully and to be seen of men , and debar ( men ) from the way of allah , while allah is surrounding all they do .
እንደነዚያ ለትዕቢትና ለሰዎች ይዩልኝ ሲሉ ከአላህም መንገድ ለማገድ ከአገራቸው እንደወጡት አትኹኑ ፡ ፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ ( በዕውቀቱ ) ከባቢ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
as for those who deny the truth and debar others from god 's path and from the sacred mosque which we set up for all people , natives and strangers alike , and all who seek to profane it by evil-doing -- we shall make them taste a painful punishment .
እነዚያ የካዱ ከአላህም መንገድና ከዚያም ለሰዎች በውስጡ ነዋሪ ለሆኑትም ፣ ከሩቅ ለሚመጡትም እኩል ካደረግነው ከተከበረው መስጊድ ( ሰዎችን ) የሚከለክሉ ( አሳማሚን ቅጣት እናቀምሳቸዋለን ) ፡ ፡ በእርሱም ውስጥ ( ከትክክለኛ መንገድ ) በመዘንበል በዳይ ሆኖ ( ማንኛውንም ነገር ) የሚፈልግ ሰው ከአሳማሚ ቅጣት እናቀምሰዋለን ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: