전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
about which they have been differing ?
ከዚያ እነርሱ በእርሱ የተለያዩበት ከኾነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
allah will judge between you on the day of judgment concerning that wherein ye have been differing .
አላህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ትለያዩበት በነበራችሁት ሁሉ በመካከላችሁ ይፈርዳል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and some of us are the righteous , and some of us are otherwise ; we are sects differing .
‹ እኛም ከእኛ ውስጥ ደጎች አልሉ ፡ ፡ ከኛም ከዚህ ሌላ የኾኑ አልሉ ፡ ፡ የተለያዩ መንገዶች ( ባለ ቤቶች ) ነበርን ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and had thy lord willed , he would surely have made mankind of one community , and they will not cease differing .
ጌታህም በሻ ኖሮ ሰዎችን ሁሉ አንድ ሕዝብ ባደረጋቸው ነበር ፡ ፡ የተለያዩም ከመሆን አይወገዱም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
knower of the hidden and the open ! thou shalt judge between thy bondmen concerning that wherein they have been differing .
« ሰማያትንና ምድርን የፈጠርክ ሩቁንም ቅርቡንም ዐዋቂ የኾንክ አላህ ሆይ ! አንተ በባሮችህ መካከል በእዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር ትፈርዳለህ » በል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
we have sent down this book to you that you may explain to them what it is that they are differing about , and as guidance and a grace for those who believe .
ባንተም ላይ መጽሐፉን አላወረድንም ፤ ያንን በርሱ የተለያዩበትን ለነርሱ ልታብራራላቸውና ለሚያምኑትም ሕዝቦች መሪና እዝነት ሊኾን እንጂ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and they differed not except after the knowledge had come unto them , through spite among themselves . verily thy lord will decide between them on the day of judgment concerning that wherein they have been differing .
ከትዕዛዝም ግልጾችን ሰጠናቸው ፡ ፡ ዕውቀቱም ከመጣላቸው በኋላ በመካከላቸው ለምቀኝነት እንጅ ለሌላ አልተለያዩም ፡ ፡ ጌታህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር በመካከላቸው በእርግጥ ይፈርዳል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
do not use your oaths deceitfully because one party has ascendency over you . god surely tries you in this way : he will make it clear to you on the day of resurrection what you were differing about .
( ቃል ኪዳናችሁን በማፍረስ አንዲቱ ) ሕዝብ እርሷ ከ ( ሌላይቱ ) ሕዝብ የበዛች ለመኾንዋ በመካከላችሁ መሓሎቻችሁን ( ለክዳት ) መግቢያ አድርጋችሁ የምትይዙ ስትኾኑ እንደዚያች ፈትልዋን ከጠነከረ በኋላ ትርትሮች አድርጋ እንዳፈረሰችው ( ሴት ) አትኹኑ ፡ ፡ አላህ በእርሱ ይሞክራችኋል ፤ በትንሣኤ ቀንም በእርሱ ትለያዩበት የነበራችሁትን ነገር ለእናንተ በእርግጥ ያብራራላችኋል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
" o my two companions of the prison ! ( i ask you ) : are many lords differing among themselves better , or the one allah , supreme and irresistible ?
« የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ ! የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다