검색어: doth (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

doth

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

from what thing doth he create him ?

암하라어

( ጌታው ) በምን ነገር ፈጠረው ? ( አያስብምን ? )

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but allah doth encompass them from behind !

암하라어

አላህም በዙሪያቸው ( በዕውቀቱ ) ከባቢ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

thy lord hath not forsaken thee nor doth he hate thee ,

암하라어

ጌታህ አላሰናበተህም ፤ አልጠላህምም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and then doth make it ( but ) swarthy stubble .

암하라어

( ከዚያ ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም ( አምላክ ስም አሞግስ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but all my calling doth but add to their repugnance ;

암하라어

« ጥሪየም መሸሽን እንጅ ሌላ አልጨመረላቸውም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and allah doth know what ye conceal , and what ye reveal .

암하라어

አላህም የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

watch therefore: for ye know not what hour your lord doth come.

암하라어

ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

doth every man among them hope to enter the garden of delight ?

암하라어

ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

doth not man remember that we created him before , when he was naught ?

암하라어

ሰው ከአሁን በፊት ምንም ነገር ያልነበረ ሲኾን እኛ የፈጠርነው መኾኑን አያስታውስምን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he shall be questioned not as to that which he doth , while they shall be questioned .

암하라어

ከሚሠራው ሁሉ አይጠየቅም ፡ ፡ እነርሱ ( ፍጥረቶቹ ) ግን ይጠየቃሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

allah doth blot out or confirm what he pleaseth : with him is the mother of the book .

암하라어

አላህ የሚሻውን ያብሳል ፤ ያጸድቃልም ፡ ፡ የመጽሐፉ መሠረትም እርሱ ዘንድ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

they said : " our lord doth know that we have been sent on a mission to you :

암하라어

( መልክተኞቹም ) አሉ « ጌታችን ያውቃል ፡ ፡ እኛ ወደእናንተ በእርግጥ መልክተኞች ነን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

but allah doth call to the home of peace : he doth guide whom he pleaseth to a way that is straight .

암하라어

አላህም ወደ ሰላም አገር ይጠራል ፡ ፡ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

allah ( himself ) doth mock them , leaving them to wander blindly on in their contumacy .

암하라어

አላህ በነሱ ይሳለቅባቸዋል ፤ በጥመታቸውም ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ ያዘገያቸዋል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

verily allah shall cause those who believe and work righteous works to enter gardens whereunder rivers flow ; verily allah doth whatsoever he intendeth .

암하라어

አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ያገባቸዋል ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ነገር በእርግጥ ይሠራል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

" and allah by his words doth prove and establish his truth , however much the sinners may hate it ! "

암하라어

አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እውነትን በቃላቱ ያረጋግጣል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

allah doth admonish you , that ye may never repeat such ( conduct ) , if ye are ( true ) believers .

암하라어

ምእመናን እንደኾናችሁ ወደ ብጤው በፍፁም እንዳትመለሱ አላህ ይገስጻችኋል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,792,160,904 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인