검색어: faithlessness (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

faithlessness

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

and for their faithlessness , and their saying against mary a monstrous slander .

암하라어

በመካዳቸውም በመርየም ላይ ከባድ ቅጥፈትን በመናገራቸውም ምክንያት ( ረገምናቸው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

whoever is faithless shall face the consequences of his faithlessness , and those who act righteously only prepare for their own souls ,

암하라어

የካደ ሰው ክህደቱ ( ጠንቁ ) በእርሱው ላይ ነው ፡ ፡ መልካምም የሠሩ ለነፍሶቻቸው ( ማረፊያዎችን ) ያዘጋጃሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

do not befriend your fathers and brothers if they prefer faithlessness to faith . those of you who befriend them — it is they who are the wrongdoers .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አባቶቻችሁና ወንድሞቻችሁ ክህደትን ከእምነት አብልጠው ቢወዱ ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው ፡ ፡ ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው እነዚያ እነሱ በዳዮች ናቸው ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

as for those who are faithless , let their faithlessness not grieve you . to us will be their return , and we will inform them about what they have done .

암하라어

የካደም ሰው ክህደቱ አያሳዝንህ ፡ ፡ መመለሻቸው ወደኛ ነው ፤ የሠሩትንም ሁሉ እንነግራቸዋለን ፡ ፡ አላህ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃልና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

if they break their pledge after giving their word and revile your faith , fight these specimens of faithlessness , for surely their oaths have no sanctity : they may haply desist .

암하라어

ከቃል ኪዳናቸው በኋላ መሓላዎቻቸውን ቢያፈርሱ ፣ ሃይማኖታችሁንም ቢያነውሩ ፣ የክህደት መሪዎችን ( ከክህደት ) ይከለከሉ ዘንድ ተዋጉዋቸው ፡ ፡ እነርሱ ቃል ኪዳን የላቸውምና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

should he comply with you in many matters , you would surely suffer . but allah has endeared faith to you and made it appealing in your hearts , and he has made hateful to you faithlessness , transgression and disobedience .

암하라어

በውስጣችሁም የአላህ መልክተኛ መኖሩን ዕወቁ ፡ ፡ ከነገሩ በብዙው ቢከተላችሁ ኖሮ በእርግጥ በተቸገራችሁ ነበር ፡ ፡ ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ ፡ ፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው ፡ ፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ ፡ ፡ እነዚያ ( እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and remember we took your covenant and we raised above you ( the towering height ) of mount ( sinai ) : ( saying ) : " hold firmly to what we have given you , and hearken ( to the law ) " : they said : " we hear , and we disobey : " and they had to drink into their hearts ( of the taint ) of the calf because of their faithlessness . say : " vile indeed are the behests of your faith if ye have any faith ! "

암하라어

የጡርንም ጋራ ከበላያችሁ ያነሳን ስንኾን ( በኦሪት ሕግ እንድትሠሩ ) ኪዳናችሁን በያዝን ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ « የሰጠናችሁን በኀይል ያዙ ፤ ስሙም ፤ » ( አልን ) ፡ ፡ « ሰማን አመጽንም » አሉ ፡ ፡ የወይፈኑንም ውዴታ በክሕደታቸው ምክንያት በልቦቻቸው ውስጥ ተጠጡ ፡ ፡ « አማኞች እንደኾናችሁ እምነታችሁ በርሱ የሚያዛችሁ ነገር ከፋ ! » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

인적 기여로
7,799,890,905 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인