인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.
전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
whatsoever fine palms ye cut down or left standing on roots there of , it was by the leave of allah , and in order that he might abase the transgressors .
ከዘንባባ ( ከተምር ዛፍ ) ማንኛዋም የቆረጣችኋት ወይም በግንዶቿ ላይ የቆመች ኾና የተዋችኋት በአላህ ፈቃድ ነው ፡ ፡ አመጸኞቸንም ያዋርድ ዘንድ ( በመቁረጥ ፈቀደ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
did you not see how allah illustrated the example of a sacred saying ? like a sacred tree , which has firm roots and branches reaching into heaven .
አላህ መልካምን ቃል ሥርዋ ( በምድር ውስጥ ) የተደላደለች ቅርንጫፍዋም ወደ ሰማይ ( የረዘመች ) እንደሆነች መልካም ዛፍ አድርጎ ምሳሌን እንዴት እንደገለጸ አላየኽምን
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
consider ( muhammad ) how god ( in a parable ) compares the blessed word to that of a blessed tree which has firm roots and branches rising up into the sky
አላህ መልካምን ቃል ሥርዋ ( በምድር ውስጥ ) የተደላደለች ቅርንጫፍዋም ወደ ሰማይ ( የረዘመች ) እንደሆነች መልካም ዛፍ አድርጎ ምሳሌን እንዴት እንደገለጸ አላየኽምን
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
i jesus have sent mine angel to testify unto you these things in the churches. i am the root and the offspring of david, and the bright and morning star.
እኔ ኢየሱስ በአብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ይህን እንዲመሰክርላችሁ መልአኬን ላክሁ። እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
and in the earth there are tracts side by side and gardens of grapes and corn and palm trees having one root and ( others ) having distinct roots-- they are watered with one water , and we make some of them excel others in fruit ; most surely there are signs in this for a people who understand .
በምድርም የተጎራበቱ ቁርጥራጮች አልሉ ፡ ፡ ከወይኖችም አትክልቶች አዝርዕቶችም መንታዎችና መንታዎች ያልኾኑ ዘንባባዎችም አልሉ ፡ ፡ በአንድ ውሃ ይጠጣሉ ፤ ( በጣዕምም ይለያያሉ ) ፡ ፡ ከፊሉዋንም በከፊሉ ላይ በሚበላው ሰብል እናበልጣለን ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች ተዓምራት አለበት ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.