전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
tender and un-aging .
ለባሎቻቸው ተሽሞርሟሪዎች እኩያዎች ( አደረግናቸው ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
although he tender his excuses .
ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ ( አይሰማም ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
the fields of corn and date-palm trees with soft and tender spathes ,
« በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም ፤ ( ውስጥ ትተዋላችሁን )
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
abraham was certainly a forbearing , compassionate , and tender-hearted person .
ኢብራሂም በእርግጥ ታጋሽ አልቃሻ መላሳ ነውና ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
through the tender mercy of our god; whereby the dayspring from on high hath visited us,
ይህም ከላይ የመጣ ብርሃን በጐበኘበት በአምላካችን ምሕረትና ርኅራኄ ምክንያት ነው፤
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
and they shall tender submission to allah on that day ; and what they used to forge shall depart from them .
( አጋሪዎቹ ) በዚያ ቀንም ታዛዥነታቸውን ወደ አላህ ያቀርባሉ ፡ ፡ ይቀጣጥፉት የነበሩትም ሁሉ ከእነርሱ ይጠፋቸዋል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and of mankind is he who selleth his life even , seeking the pleasure of allah ; and allah is tender unto his bond men
ከሰዎችም ውስጥ የአላህን ውዴታ ለመፈለግ ነፍሱን የሚሸጥ ሰው አልለ ፡ ፡ አላህም ለባሮቹ በጣም ርኅሩህ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
most surely ibrahim was forbearing , tender-hearted , oft-returning ( to allah ) :
ኢብራሂም በእርግጥ ታጋሽ አልቃሻ መላሳ ነውና ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and had there not been allah 's grace upon you and his mercy , and that allah was tender and merciful , ye had perished .
በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታውና እዝነቱ ባልነበረ አላህም ሩኅሩኅና አዛኝ ባልኾነ ኖሮ ( ቶሎ ባጠፋችሁ ነበር ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and be humble and tender to them and say : " lord , show mercy to them as they nurtured me when i was small . "
ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው ፡ ፡ « ጌታዬ ሆይ ! በሕፃንነቴ ( በርኅራኄ ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም » በል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
he it is who sendeth down unto his bondman manifest signs that he may bring you forth from darknesses into the light ; and verily allah is unto you tender , merciful .
እርሱ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ሊያወጣችሁ ያ ግልጾች የኾኑን አንቀጾች በበሪያው ላይ የሚያወርድ ነው ፡ ፡ አላህም ለእናንተ በእርግጥ ርኅሩህ አዛኝ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
assuredly there hath come unto you an apostle from amongst yourselves : heavy upon him is that which harasseth you , solicitous for you , and with the believers tender and merciful .
ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ ፣ በእናንተ ( እምነት ) ላይ የሚጓጓ ፣ በምእምናን ( ላይ ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
behold, we count them happy which endure. ye have heard of the patience of job, and have seen the end of the lord; that the lord is very pitiful, and of tender mercy.
እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
and it is he who made the sea to serve you , that you may eat from it tender meat , and extract from it ornaments that you wear . and you see the ships plowing through it , as you seek his bounties , so that you may give thanks .
እርሱም ያ ባሕርን ከእርሱ እርጥብ ስጋን ልትበሉና ከእርሱም የምትለብሱትን ጌጣጌጥ ታወጡ ዘንድ የገራ ነው ፡ ፡ መርከቦችንም በውስጡ ( ውሃውን ) ቀዳጆች ኾነው ( ሲንሻለሉ ) ታያለህ ፡ ፡ ከችሮታው ልትፈልጉና ልታመሰግኑም ( ገራላችሁ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
( and it also belongs to ) those who came after them , and who pray : “ lord , forgive us and our brethren who have preceded us in faith , and do not put in our hearts any rancour towards those who believe . lord , you are the most tender , the most compassionate . ”
እነዚያም ከበኋላቸው የመጡት « ጌታችን ሆይ ! ለእኛም ለእነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምሕረት አድርግ ፡ ፡ በልቦቻችንም ውስጥ ለእነዚያ ለአመኑት ( ሰዎች ) ጥላቻን አታድርግ ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! አንተ ርኅሩህ አዛኝ ነህና » ይላሉ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: