전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
he hath taught him utterance .
መናገርን አስተማረው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
it is surely a decisive utterance ;
እርሱ ( እውነትን ከውሸት ) የሚለይ ቃል ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
this is not the utterance of an accursed devil .
እርሱም ( ቁርኣን ) የእርጉም ሰይጣን ቃል አይደለም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
nor is this the utterance of a devil worthy to be stoned .
እርሱም ( ቁርኣን ) የእርጉም ሰይጣን ቃል አይደለም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
that in every thing ye are enriched by him, in all utterance, and in all knowledge;
ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ ዘንድ እንደ ጸና፥ በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
have they willed this utterance to one another ? in fact they are a rebellious people .
በእርሱ ( በዚህ ቃል ) አደራ ተባብለዋልን ? አይደለም ፤ እነርሱ ጥጋበኞች ሕዝቦች ናቸው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and for me, that utterance may be given unto me, that i may open my mouth boldly, to make known the mystery of the gospel,
ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
allah loveth not the utterance of harsh speech save by one who hath been wronged . allah is ever hearer , knower .
አላህ ከንግግር በክፉው መጮህን ከተበደለ ሰው ( ጩኸት ) በቀር አይወድም ፡ ፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
he is allah in the heavens and in the earth . he knoweth both your secret and your utterance , and he knoweth what ye earn .
እርሱም ያ በሰማያትና በምድር ( ሊግገዙት የሚገባው ) አላህ ነው ፡ ፡ ምስጢራችሁን ግልጻችሁንም ያውቃል ፡ ፡ የምትሠሩትንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
god does not love the utterance of evil words except in the case of someone who has been wronged . god hears all and knows all .
አላህ ከንግግር በክፉው መጮህን ከተበደለ ሰው ( ጩኸት ) በቀር አይወድም ፡ ፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
said he , ' moses , i have chosen thee above all men for my messages and my utterance ; take what i have given thee , and be of the thankful . '
( አላህም ) አለው ፡ - « ሙሳ ሆይ ! እኔ በመልክቶቼና በማናገሬ በሰዎች ላይ መረጥኩህ ፡ ፡ የሰጡህንም ያዝ ፡ ፡ ከአመስጋኞቹም ኹን ፡ ፡ »
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
allah does not love the public utterance of hurtful speech unless ( it be ) by one to whom injustice has been done ; and allah is hearing , knowing .
አላህ ከንግግር በክፉው መጮህን ከተበደለ ሰው ( ጩኸት ) በቀር አይወድም ፡ ፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
( pagans ) has your lord given you preference over himself by granting you sons and taking the angels as his own daughters ? what you say is a monstrous utterance .
ጌታችሁ በወንዶች ልጆች መረጣችሁና ከመላእክት ሴቶችን ( ልጆች ) ያዝን እናንተ ከባድን ቃል በእርግጥ ትናገራላችሁ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
but as for those who believe and do good works we shall bring them into gardens underneath which rivers flow , wherein they will abide for ever . it is a promise from allah in truth ; and who can be more truthful than allah in utterance ?
እነዚያም ያመኑና በጎ ሥራዎችን የሠሩ በሥራቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ዘላለም በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ እናገባቸዋለን ፡ ፡ አላህ እውነተኛን ተስፋ ሰጣቸው ፡ ፡ በንግግርም ከአላህ ይበልጥ እውነተኛ ማን ነው
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
allah has not put two hearts within any man , nor has he made your wives whom you repudiate by zihar your mothers , nor has he made your adopted sons your [ actual ] sons . these are mere utterances of your mouths .
አላህ ለአንድ ሰው በሆዱ ውስጥ ሁለትን ልቦች አላደረገም ፡ ፡ ሚስቶቻችሁንም እነዚያን ከእነርሱ እንደናቶቻችሁ ጀርባዎች ይሁኑብን የምትሏቸውን እናቶቻችሁ አላደረገም ፡ ፡ ልጅ በማድረግ የምታስጠጓቸውንም ልጆቻችሁ አላደረገም ፡ ፡ ይህ በአፎቻችሁ የምትሉት ነው ፡ ፡ አላህም እውነቱን ይናገራል ፡ ፡ እርሱም ትክክለኛውን መንገድ ይመራል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: