전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
enter your full name
የመድረክ ስም አስገባ፦
마지막 업데이트: 2014-08-20
사용 빈도: 1
품질:
every soul shall taste death , and you will indeed be paid your full rewards on the day of resurrection . whoever is delivered from the fire and admitted to paradise has certainly succeeded .
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ፡ ፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው ፡ ፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ ፡ ፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and we cause what we will to remain in the wombs for an appointed time , and afterward we bring you forth as infants , then ( give you growth ) that ye attain your full strength . and among you there is he who dieth ( young ) , and among you there is he who is brought back to the most abject time of life , so that , after knowledge , he knoweth naught .
እናንተ ሰዎች ሆይ ! ከመቀስቀስ በመጠራጠር ውስጥ እንደ ሆናችሁ ( አፈጣጠራችሁን ተመልከቱ ) ፡ ፡ እኛም ከዐፈር ፈጠርናችሁ ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ፣ ከዚያም ከረጋ ደም ፣ ከዚያም ከቁራጭ ሥጋ ፣ ፍጥረትዋ ሙሉ ከሆነችና ሙሉ ካልሆነች ( ችሎታችንን ) ለናንተ ልንገልጽላችሁ ፈጠርናችሁ ፡ ፡ የምንሻውንም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ በማሕፀን ውስጥ እናረጋዋለን ፡ ፡ ከዚያም ሕፃን ሆናችሁ እናወጣችኋለን ፡ ፡ ከዚያም ሙሉ ጥንካሪያችሁን ትደርሱ ዘንድ ( እናሳድጋችኋለን ) ፡ ፡ ከእናንተም የሚሞት ሰው አልለ ፡ ፡ ከእናንተም ከዕውቀት በኋላ ምንንም እንዳያውቅ ወደ ወራዳ ዕድሜ የሚመለስ ሰው አልለ ፡ ፡ ምድርንም ደረቅ ሆና ታያታለህ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ ትላወሳለች ፡ ፡ ትነፋፋለችም ፡ ፡ ውበት ካለው ጎሳ ሁሉ ታበቅላለችም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: