전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
veux-tu me tuer, comme tu as tué hier l`Égyptien?
ወይስ ትናንትና የግብፁን ሰው እንደ ገደልኸው ልትገድለኝ ትወዳለህን? ብሎ ገፋው።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
tu as , dans la journée , à vaquer à de longues occupations .
ላንተ በቀን ውስጥ ረዥም መዘዋወር አልለህ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
tu as bien répondu, lui dit jésus; fais cela, et tu vivras.
ኢየሱስም። እውነት መለስህ፤ ይህን አድርግ በሕይወትም ትኖራለህ አለው።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
en disant: tu es entré chez des incirconcis, et tu as mangé avec eux.
ወዳልተገረዙ ሰዎች ገብተህ ከእነርሱ ጋር በላህ አሉት።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
de même, toi aussi, tu as des gens attachés pareillement à la doctrine des nicolaïtes.
እንዲሁ የኒቆላውያንን ትምህርት እንደ እነዚህ የሚጠብቁ ሰዎች ከአንተ ጋር ደግሞ አሉ።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
et dira : « par allah ! tu as bien failli causer ma perte !
ይላል « በአላህ እምላለሁ ፤ በእርግጥ ልታጠፋኝ ቀርበህ ነበር ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
retiens dans la foi et dans la charité qui est en jésus christ le modèle des saines paroles que tu as reçues de moi.
በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ እምነትና ፍቅር አድርገህ፥ ከእኔ የሰማኸውን ጤናማ ቃል ምሳሌ ያዝ፤
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
le chemin de ceux que tu as comblés de faveurs , non pas de ceux qui ont encouru ta colère , ni des égarés .
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ ( ምራን ፤ በሉ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
alors , salomon dit : « nous allons voir si tu as dis la vérité ou si tu as menti .
( ሱለይማንም ) አለ « እውነት እንደ ተናገርክ ወይም ከውሸታሞቹ እንደ ኾንክ ወደፊት እናያለን ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
ceux -là mêmes avec lesquels tu as fait un pacte et qui chaque fois le rompent , sans aucune crainte [ d' allah ] .
እነዚያ ከነሱ ቃል ኪዳን የያዝክባቸው ከዚያም በየጊዜው ቃል ኪዳናቸውን የሚያፈርሱ ናቸው ፡ ፡ እነሱም አይጠነቀቁም ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
nous avons cru à ce que tu as fait descendre et suivi le messager . inscris -nous donc parmi ceux qui témoignent » .
« ጌታችን ሆይ ! ባወረድኸው አመንን ፤ መልክተኛውንም ተከተልን ፤ ከመስካሪዎችም ጋር መዝግበን » ( አሉ ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
[ allah dit ] : maintenant ? alors qu' auparavant tu as désobéi et que tu as été du nombre des corrupteurs !
ከአሁን በፊት በእርግጥ ያመጽክ ከአጥፊዎችም የነበርክ ስትሆን አሁን ( አመንኩ ትላለህ )
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
les dix cornes que tu as vues sont dix rois, qui n`ont pas encore reçu de royaume, mais qui reçoivent autorité comme rois pendant une heure avec la bête.
ያየሃቸውም አስሩ ቀንዶች ገና መንግሥትን ያልተቀበሉ አስር ነገሥታት ናቸው፥ ዳሩ ግን ከአውሬው ጋር ለአንድ ሰዓት እንደ ነገሥታት ሥልጣንን ይቀበላሉ።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
regarde ta divinité que tu as adorée avec assiduité . nous la brûlerons certes , et ensuite , nous disperserons [ sa cendre ] dans les flots .
አለው « ኺድ ፤ ላንተም በሕይወትህ ( ለአየኸው ሰው ሁሉ ) መነካካት የለም ማለት አለህ ፡ ፡ ለአንተም ፈጽሞ የማትጣሰው ቀጠሮ አለህ ፡ ፡ ወደዚያም በእርሱ ላይ ተገዢው ኾነህ ወደ ቆየህበት አምላክህ ተመልከት ፡ ፡ በእርግጥ እናቃጥለዋለን ፡ ፡ ከዚያም በባሕሩ ውስጥ መበተንን እንበትነዋለን ፡ ፡ »
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
[ aaron ] dit : « o fils de ma mère , ne me prends ni par la barbe ni par la tête . je craignais que tu ne dises : « tu as divisé les enfants d' israël et tu n' as pas observé mes ordres » .
« የእናቴ ልጅ ሆይ ! ጢሜንም ራሴንም አትያዝ ፡ ፡ እኔ በእስራኤል ልጆች መካከል ለያየህ ፤ ቃሌንም አልጠበቅህም ማለትህን ፈራሁ » አለው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.