Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
At length when the messengers arrived among the adherents of Lut ,
መልክተኞቹም የሉጥን ቤተሰቦች በመጡባቸው ጊዜ ፤
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
And they arrived at the country of the Gadarenes, which is over against Galilee.
በገሊላም አንጻር ወዳለችው ወደ ጌርጌሴኖን አገር በታንኳ ደረሱ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Have they arrived at a common understanding concerning this ? No ; but they are a people given to transgression .
በእርሱ ( በዚህ ቃል ) አደራ ተባብለዋልን ? አይደለም ፤ እነርሱ ጥጋበኞች ሕዝቦች ናቸው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Joseph 's brothers arrived and presented themselves before him . He recognized them , but they did not know him .
የዩሱፍ ወንድሞችም መጡ ፡ ፡ በእርሱም ላይ ገቡ ፡ ፡ እነሱም እርሱን የሳቱት ሲሆኑ ዐወቃቸው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Until when he arrived between the two mountains , he found beside them a people who well-nigh understood not a word .
በሁለቱ ጋራዎችም መካከል በደረሰ ጊዜ በአቅራቢያቸው ንግግርን ለማወቅ የማይቃረቡ ሕዝቦችን አገኘ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
So when the decreed moment arrived , We turned the habitations upside down , and rained upon them stones of hardened lava in quick succession ,
82
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Say : " The Truth has arrived , and Falsehood neither creates anything new , nor restores anything . "
« እውነቱ መጣ ፡ ፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም ( ተወገደ ) » በላቸው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
And those before them belied ; and these have not arrived Unto a tithe of that which We vouchsafed Unto them . But they belied My apostles .
እነዚያም ከእነርሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል ፡ ፡ የሰጠናቸውንም ከዐስር አንዱን ( እነዚህ ) አልደረሱም ፡ ፡ መልክተኞቼንም አስተባበሉ ፤ ( ነቀፍኳቸውም ) ፡ ፡ መንቀፌም እንዴት ነበር !
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Assuredly they besought sedition afore and turned the affairs upside down for thee until the truth arrived and the decree of Allah prevailed , averse though they were .
እነርሱ ጠይዎች ሲኾኑ እውነቱ እስከመጣና የአላህም ትዕዛዝ እስከተገለጸ ድረስ ከዚህ በፊት ሁከትን በእርግጥ ፈለጉ ፡ ፡ ነገሮችንም ሁሉ አገላበጡልህ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
We did not wrong them , but they wronged themselves . Their gods , whom they invoked besides God , availed them nothing when the command of your Lord arrived .
እኛም አልበደልናቸውም ፡ ፡ ግን ነፍሶቻቸውን በደሉ ፡ ፡ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ እነዚያ ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸው አማልክቶቻቸው በምንም አላዳኗቸውም ፡ ፡ ከማክሰርም በቀር ምንም አልጨመሩላቸውም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
When the magicians arrived , they said to Pharaoh , “ Is there a reward for us , if we are the winners ? ”
« ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ለፈርዖን እኛ አሸናፊዎች ብንሆን ለእኛ በእርግጥ ዋጋ አለን » አሉት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
and when all have arrived , their ears , their eyes , and their skins shall bear witness against them , stating all that they had done in the life of the world .
በመጧትም ጊዜ ጆሮዎቻቸው ፣ ዓይኖቻቸውና ቆዳዎቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በእነርሱ ላይ ይመሰክሩባቸዋል ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
And for each community there hath been sent an apostle ; and when their apostle hath arrived , the matter between them is decreed in equity , and they are not wronged .
ለሕዝቦችም ሁሉ መልክተኛ አላቸው ፡ ፡ መልክተኛውም በመጣ ጊዜ ( ሲያስተባብሉ ) በመካከላቸው በትክክል ይፈረዳል ፡ ፡ እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
So when the magicians arrived , Moses said to them : " Cast whatever ( spell ) you have to cast . "
ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ሙሳ ለእነርሱ ፡ - « እናንተ የምትጥሉትን ነገር ጣሉ » አላቸው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
And when the magicians arrived , they said to Pharaoh , " Is there indeed for us a reward if we are the predominant ? "
« ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ለፈርዖን እኛ አሸናፊዎች ብንሆን ለእኛ በእርግጥ ዋጋ አለን » አሉት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
When the magicians arrived , they said to the Pharaoh : " Is there a reward for us if we are victorious ? " --
« ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ለፈርዖን እኛ አሸናፊዎች ብንሆን ለእኛ በእርግጥ ዋጋ አለን » አሉት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
When they arrived in the valley of the ants , one ant said to the others , " Enter your dwellings lest you be carelessly crushed by Soloman and his army . "
በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን « እናንተ ጉንዳኖች ሆይ ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ ፡ ፡ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ » አለች ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
And their adherents among humankind will say : Our Lord ! We enjoyed one another , but now we have arrived at the appointed term which Thou appointedst for us .
ሁሉንም የሚሰበስብባቸውንም ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ፡ የአጋንንት ጭፍሮች ሆይ ! ከሰዎች ( ጭፍራን በማጥመም ) በእርግጥ አበዛችሁ ( ይባላሉ ) ፡ ፡ ከሰዎችም የኾኑት ወዳጆቻቸው ፡ - « ጌታችን ሆይ ! ከፊላችን በከፊሉ ተጠቀመ ፡ ፡ ያንንም ለእኛ የወሰንክልንን ጊዜያችንን ደረስን » ይላሉ ፡ ፡ እሳት አላህ የሻው ጊዜ ሲቀር በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ መኖሪያችሁ ናት ይላቸዋል ፡ ፡ ጌታህ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
And when he arrived at the water of Madyan , he found there a community of the people watering . And he found , apart from them , two women keeping back their flocks .
ወደ መድየንም ውሃ በመጣ ጊዜ በእርሱ ላይ ከሰዎች ጭፍሮችን ( መንጋዎቻቸውን ) የሚያጠጡ ሆነው አገኘ ፡ ፡ ከእነርሱ በታችም ( ከውሃው መንጎቻቸውን ) የሚከለክሉን ሁለት ሴቶች አገኘ ፡ ፡ « ነገራችሁ ምንድን ነው » አላቸው ፡ ፡ « እረኞቹ ሁሉ ( መንጋዎቻቸውን ) እስከሚመልሱ አናጠጣም ፡ ፡ አባታችንም ትልቅ ሽማግሌ ነው » አሉት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Then , as the harbinger of happy news arrived and put the garment over his face his eyesight was restored . He said : " Did I not tell you ?
አብሳሪውም በመጣ ጊዜ ( ቀሚሱን ) በፊቱ ላይ ጣለው ፡ ፡ ወዲውም የሚያይ ኾነ ፡ ፡ « እኔ ለእናንተ ፡ - ከአላህ በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ አላልኳችሁምን » አላቸው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak