Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
nakala ya pili)
ኛ ቅጂ)
Laatste Update: 2014-08-15
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
mpanzi hupanda neno la mungu.
ዘሪው ቃሉን ይዘራል። ቃልም በተዘራበት በመንገድ ዳር የሆኑት እነዚህ ናቸው፥
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
hawamtangulii kwa neno , nao wanafanya amri zake .
በንግግር አይቀድሙትም ፤ ( ያላለውን አይሉም ) ፡ ፡ እነርሱም በትእዛዙ ይሠራሉ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
neno la mungu likazidi kuenea na kukua.
የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
hatamki neno ila karibu yake yupo mwangalizi tayari .
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ ( መላእክት ) ያሉበት ቢኾን እንጅ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na sasa kwa yakini tumewafikishia neno ili wapate kukumbuka .
ይገሰጹም ዘንድ ቃልን ( ቁርኣንን በያይነቱ ) ለእነርሱ በእርግጥ አስከታተልን ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
ili imwonye aliye hai , na neno litimie juu ya makafiri .
( ግሣጼነቱም ልቡ ) ሕያው የኾነን ሰው ሊያስፈራራበትና ቃሉም በከሓዲዎች ላይ ይፈጸም ዘንድ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
mwenye kufundishwa neno la mungu na amshirikishe mwalimu wake riziki zake.
ነገር ግን ቃሉን የሚማር ከሚያስተምረው ጋር መልካምን ነገር ሁሉ ይከፋፈል።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na akalifanya hili liwe neno lenye kubaki katika vizazi vyake ili warejee .
በዝርዮቹም ውስጥ ይመለሱ ዘንድ ( ባንድ አምላክ ማመንን ) ቀሪ ቃል አደረጋት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
hakika wale ambao neno la mola wako mlezi limekwisha thibitika juu yao , hawataamini ,
እነዚያ በእነርሱ ላይ የጌታህ ቃል የተረጋገጠባቸው አያምኑም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
dvd hii ni ya pande mbili. ume anzisha tarakirishi na upande wa pili pindua dvd na uendelee
ይህ ዲቪዲ በሁለት በኩል የሚጫወት ነው። የጀመሩት ከሁለተኛው ክፍል ነው። ዲቪዲውን ይገልብጡና ይቀጥሉ።
Laatste Update: 2014-08-15
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
mwenyezi mungu huanzisha uumbaji , tena akaurudisha mara ya pili , na kisha mtarejeshwa kwake .
አላህ መፍጠርን ይጀምራል ፡ ፡ ከዚያም ይመልሰዋል ፤ ከዚያም ወደርሱ ትመለሳላችሁ ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
hivyo basi, imani inatokana na kuusikiliza ujumbe, na huo ujumbe unatokana na neno la kristo.
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
mungu aliwaita miungu wale waliopewa neno lake; nasi twajua kwamba maandiko matakatifu yasema ukweli daima.
መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን አማልክት ካላቸው፥
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na mfano wa neno ovu ni kama mti muovu , ulio ng'olewa juu ya ardhi . hauna imara .
የመጥፎም ቃል ምሳሌ ከምድር በላይ የተጎለሰሰች ለእርሷ ምንም መደላደል የሌላት እንደኾነች መጥፎ ዛፍ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
na hakika hao wanasema neno linalo chusha , na la uwongo . na mwenyezi mungu ni mwenye kughufiria , mwenye kusamehe .
እነዚያ ከእናንተ ውስጥ ከሚስቶቻቸው እንደናቶቻችን ጀርባዎች ይኹኑብን በማለት የሚምሉ እነርሱ እናቶቻቸው አይደሉም ፡ ፡ እናቶቻቸው እኒያ የወለዱዋቸው ብቻ ናቸው ፡ ፡ እነርሱም ( በዚህ ቃል ) ከንግግር የተጠላንና ውሸትን በእርግጥ ይናገራሉ ፡ ፡ አላህም ( ለሚጸጸት ) ይቅር ባይ መሓሪ ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
walipofika salami walihubiri neno la mungu katika masunagogi ya kiyahudi. yohane (marko) alikuwa msaidizi wao.
በስልማናም በነበሩ ጊዜ በአይሁድ ምኵራቦች የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ፤ አገልጋይም ዮሐንስ ነበራቸው።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
"aliye na masikio, basi, na asikie yale roho anayoyaambia makanisa! "wale wanaoshinda hawataumizwa na kifo cha pili.
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም።
Laatste Update: 2012-05-04
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak