Você procurou por: er van uitgaande dat (Holandês - Amárico)

Tradução automática

Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.

Dutch

Amharic

Informações

Dutch

er van uitgaande dat

Amharic

 

De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:

Contribuições humanas

A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente

Adicionar uma tradução

Holandês

Amárico

Informações

Holandês

daarin zijn er van elke vrucht twee soorten .

Amárico

በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች ( እርጥብና ደረቅ ) አልሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

een heerlijkheid voor hen , die er van zullen drinken .

Amárico

ነጭ ለጠጪዎች ጣፋጭ ከኾነች ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

voorwaar , dan zullen zij er van eten zodat zij er de buiken mee vullen .

Amárico

እነርሱም ከእርሷ በይዎች ናቸው ፤ ሆዶችንም ከእርሷ ሞይዎች ናቸው ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en er komt geen teken tot hen , van de tekenen van hun heer , of zij wenden zich er van af .

Amárico

ከጌታቸውም ተዓምራት ማንኛይቱም ተዓምር አትመጣላቸውም ፤ ከእርሷ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጅ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

kijken zij dan aiet naar de aarde , hoeveel wij er van allerlei rijke soorten grwassen op doen groeien ?

Amárico

ወደ ምድርም በውስጧ ከመልካም ( በቃይ ) ጎሳ ሁሉ ብዙን እንዳበቀልን አላዩምን ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

waarom zouden wij niet in god geloven en in wat er van de waarheid tot ons is gekomen en begeren dat onze heer ons samen met de rechtschapen mensen binnenvoert ? "

Amárico

« በአላህና ከውነትም በመጣልን ነገር የማናምን ጌታችንም ከመልካም ሰዎች ጋር ሊያስገባን የማንከጅል ለኛ ምን አለን » ( ይላሉ ) ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Aviso: contém formatação HTML invisível

Holandês

als een verkondiger van verheugende tijdingen en een waarschuwer , maar de meesten van hen hebben zich er van afgewend , zij luisteren niet .

Amárico

አብሳሪና አስፈራሪ ሲኾን ( ተወረደ ) ፡ ፡ አብዛኛዎቻቸውም ተዉት ፡ ፡ እነርሱም አይሰሙም ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

maar gij zijt daarop er van afgekeerd ; en had god u niet beschermd en zich over u erbarmd , dan waart ge reeds lang verdelgd .

Amárico

ከዚያም ከዚህ በኋላ ( ኪዳኑን ) ተዋችሁ ፡ ፡ በናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ በእርግጥ ከጠፊዎቹ በኾናችሁ ነበር ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en als bevestiger van wat er van de taura voor mijn tijd al was en om aan jullie iets van wat jullie verboden was toe te staan . ik ben tot jullie gekomen met een teken van jullie heer .

Amárico

« ከተውራትም ከእኔ በፊት ያለውን ያረጋገጥሁ ስኾን የዚያንም በእናንተ ላይ እርም የተደረገውን ከፊል ለእናንተ እፈቅድ ዘንድ ( መጣኋችሁ ) ከጌታችሁም በኾነ ታምር መጣሁዋችሁ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ ታዘዙኝም ፡ ፡ »

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en denkt niet dat degenen die blij zijn met wat zij gedaan hebben en die er van houden geprezen te worden voor wat zij niet gedaan hebben ; denkt niet dat zij aan de bestraffing kunnen ontsnappen . en voor ben is er een pijnlijke bestraffing .

Amárico

እነዚያን በሠሩት ነገር የሚደሰቱትንና ባልሠሩትም መመስገንን የሚወዱትን አታስብ ፤ ከቅጣት በመዳን ላይ ናቸው ብለህ አታሰባቸው ፡ ፡ ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

hebben zij dan niet gezien naar wat er van de hemel en de aarde vóór hen is en wat achter hen is ? als wij willen laten wij de aarde met hen wegzinken of wij laten stukken uit de hemel op hen neervallen .

Amárico

ከሰማይና ከምድር በፊታቸውና በኋላቸው ወዳለው ሁሉ አይመለከቱምን ? ብንሻ በእነርሱ ምድርን እንደረባባቸዋለን ፡ ፡ ወይም በእነርሱ ላይ ከሰማይ ቁራጭን እንጥልባቸዋለን ፤ በዚህ ውስጥ ( ወደ ጌታው ) ተመላሽ ለኾነ ባሪያ ሁሉ ምልክት አለበት ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en hij is het die de aarde uitgebreid heeft en er stevige bergen en rivieren op heeft gemaakt en die er van alle vruchten twee stuks , paarsgewijs , op heeft gemaakt . hij laat de nacht de dag bedekken .

Amárico

እርሱም ያ ምድርን የዘረጋ በሷም ተራራዎችንና ወንዞችን ያደረገ በውስጧም ከፍሬዎች ሁሉ ሁለት ሁለት ዓይነቶችን ያደረገ ነው ፡ ፡ ሌሊትን በቀን ይሸፍናል ፡ ፡ በዚህም ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en de voornaamste lieden onder hen vertrokken , zeggende tot elkander : gaat en volhardt in de vereering uwer goden , waarlijk ; u er van af te trekken is de bedoelde zaak .

Amárico

ከእነርሱም መኳንንቶቹ « ሂዱ ፤ በአማልክቶቻችሁም ( መግገዛት ) ላይ ታገሱ ፡ ፡ ይህ ( ከእኛ ) የሚፈለግ ነገር ነውና » እያሉ አዘገሙ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

indien de waarheid hunne begeerte zou hebben gevolgd , waarlijk dan zouden de hemelen en de aarde , en alles wat er in is , bedorven zijn geweest . maar wij hebben hun eene vermaning gezonden , en zij wenden zich er van af .

Amárico

አላህም ዝንባሌዎቻቸውን በተከተለ ኖሮ ሰማያትና ምድር በውስጣቸውም ያለው ሁሉ በእርግጥ በተበላሸ ነበር ፡ ፡ ይልቁንም ክብራቸው ያለበትን ቁርኣን አመጣንላቸው ፡ ፡ እነርሱም ከክብራቸው ዘንጊዎች ናቸው ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

[ dit geldt ] na [ dat rekening gehouden is met ] een [ testamentaire ] beschikking die jullie hebben gemaakt of een schuld . als er van een man of een vrouw in de zijlinie geërfd wordt terwijl hij een broer of een zuster heeft dan is er voor elk van beiden een zesde , maar als het er meer zijn , dan delen zij samen in een derde .

Amárico

ለእናንተም ሚስቶቻችሁ ከተዉት ንብረት ለእነርሱ ልጅ ባይኖራቸው ግማሹ አላችሁ ፡ ፡ ለእነሱም ልጅ ቢኖራቸው ከተዉት ሀብት ከአራት አንድ አላችሁ ፡ ፡ ( ይህም ) በእርሷ ከሚናዘዙባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ ለናንተም ልጅ ባይኖራችሁ ከተዋችሁት ንብረት ለእነርሱ ( ለሚስቶች ) ከአራት አንድ አላቸው ፡ ፡ ለእናንተም ልጅ ቢኖራችሁ ከተዋችሁት ንብረት ለእነርሱ ከስምንት አንድ አላቸው ( ይህም በርሷ ከምትናዘዙባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ ) ወላጅም ልጅም የሌለው በጎን ወራሾች የሚወርስ ወንድ ወይም ሴት ቢገኝ ለእርሱም ( ለሟቹ ) ወንድም ወይም እኅት ( ከእናቱ በኩል ብቻ የኾነ ) ቢኖር ከሁለቱ ለያንዳንዳቸው ከስድስት አንድ አላቸው ፡ ፡ ከዚህም ( ከአንድ ) የበዙ ቢኾኑ እነርሱ በሲሶው ተጋሪዎች ናቸው ፡ ፡ ( ይህም ወራሾችን ) የማይጎዳ ኾኖ በእርሷ ከሚናዘዙባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ ከአላህም የኾነን ኑዛዜ ( ያዛችኋል ) ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ቻይ ነው ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.

Consiga uma tradução melhor através
7,775,689,963 de colaborações humanas

Usuários estão solicitando auxílio neste momento:



Utilizamos cookies para aprimorar sua experiência. Se avançar no acesso a este site, você estará concordando com o uso dos nossos cookies. Saiba mais. OK