Você procurou por: wij willen u erop wijzen dat (Holandês - Amárico)

Tradução automática

Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.

Dutch

Amharic

Informações

Dutch

wij willen u erop wijzen dat

Amharic

 

De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:

Contribuições humanas

A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente

Adicionar uma tradução

Holandês

Amárico

Informações

Holandês

indien wij willen , dat iets bestaat , zeggen wij slechts : zij , en het is .

Amárico

ለማንኛውም ነገር ( መኾኑን ) በሻነው ጊዜ ቃላችን ለእርሱ « ኹን » ማለት ብቻ ነው ፤ ወዲውም ይኾናል ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

wij hebben hen geschapen en hun kracht gegeven en wanneer wij willen vervangen wij hen door gelijksoortigen .

Amárico

እኛ ፈጠርናቸው ፡ ፡ መለያልያቸውንም አጠነከርን ፡ ፡ በሻንም ጊዜ መሰሎቻቸውን መለወጥን እንለውጣለን ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en als wij willen laten wij hen verdrinken ; dan helpt om hulp roepen niet en worden zij niet gered .

Amárico

ብንሻም እናሰጥማቸዋለን ፡ ፡ ለእነርሱም ረዳት የላቸውም ፡ ፡ እነርሱም የሚድዳኑ አይደሉም ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

dat was ons argument dat wij ibrahiem tegen zijn volk gegeven hebben . wij geven hogere rangen aan wie wij willen .

Amárico

ይህችም ማስረጃችን ናት ፡ ፡ ለኢብራሂም በሕዝቦቹ ላይ ( አስረጅ እንድትኾን ) ሰጠናት ፡ ፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን ፡ ፡ ጌታህ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en als wij willen , dan doen wij hen verdrinken en dan zal er geen helper voor hen zijn , en zij zullen niet worden gered .

Amárico

ብንሻም እናሰጥማቸዋለን ፡ ፡ ለእነርሱም ረዳት የላቸውም ፡ ፡ እነርሱም የሚድዳኑ አይደሉም ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

dat op den rechten weg leidt ; daarom gelooven wij er in , en wij willen volstrekt geen ander met onzen heer vereenigen .

Amárico

‹ ወደ ቀጥታ መንገድ የሚመራን ( ቁርአን ሰማን ) ፡ ፡ በእርሱም አመንን ፡ ፡ በጌታችንም አንድንም አናጋራም ፡ ፡ ›

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en toen gij tot mozes zeidet : o mozes , wij willen u niet eerder gelooven , dan na dat wij god met eigen oogen hebben gezien , toen kwam er straf over u , terwijl gij er naar zaagt .

Amárico

« ሙሳ ሆይ ! አላህን በግልጽ እስከምናይ ድረስ ላንተ በፍጹም አናምንልህም » በላችሁም ጊዜ ( አስታውሱ ) ፡ ፡ እናንተም እየተመለከታችሁ መብረቅ ያዘቻችሁ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

god zeide : zij zullen u volstrekt niet dooden : gaat dus met uwe teekenen ; want wij zullen met u zijn , en wij willen hooren wat er tusschen u en hen geschiedt .

Amárico

( አላህ ) አለ « ተው ! ( አይነኩህም ) ፡ ፡ በተዓምራቶቻችንም ኺዱ ፡ ፡ እኛ ከእናንተ ጋር ሰሚዎች ነንና ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en dat was ons argument dat wij ibrâhîm tegen zijn volk gaven , wij verheffen met graden wie wij willen : voorwaar , jouw heer is alwijs , alwetend .

Amárico

ይህችም ማስረጃችን ናት ፡ ፡ ለኢብራሂም በሕዝቦቹ ላይ ( አስረጅ እንድትኾን ) ሰጠናት ፡ ፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን ፡ ፡ ጌታህ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

hebben zij dan niet gezien naar wat er van de hemel en de aarde vóór hen is en wat achter hen is ? als wij willen laten wij de aarde met hen wegzinken of wij laten stukken uit de hemel op hen neervallen .

Amárico

ከሰማይና ከምድር በፊታቸውና በኋላቸው ወዳለው ሁሉ አይመለከቱምን ? ብንሻ በእነርሱ ምድርን እንደረባባቸዋለን ፡ ፡ ወይም በእነርሱ ላይ ከሰማይ ቁራጭን እንጥልባቸዋለን ፤ በዚህ ውስጥ ( ወደ ጌታው ) ተመላሽ ለኾነ ባሪያ ሁሉ ምልክት አለበት ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en zo gaven wij yôesoef een machtige positie in het land , hij vedigde zich daarin zoals hij wilde . wij geven onze barmhartigheid aan wie wij willen , wij doen de beloning van de weldoeners niet verloren gaan .

Amárico

እንደዚሁም ለዩሱፍ በምድር ላይ ከእርሷ በፈለገው ስፍራ የሚሰፍር ሲሆን አስመቸነው ፡ ፡ በችሮታችን የምንሻውን ሰው እንለያለን ፡ ፡ የበጎ ሠሪዎችንም ዋጋ አናጠፋም ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

hij had volgens de wet van de koning zijn broer niet vast kunnen houden , maar [ het gebeurde zo ] omdat god het wilde . wij geven hogere rangen aan wie wij willen .

Amárico

( ምርመራውን ) ከወንድሙም ዕቃ በፊት በዕቃዎቻቸው ጀመረ ፡ ፡ ከዚያም ( ዋንጫይቱን ) ከወንድሙ ዕቃ ውስጥ አወጣት ፡ ፡ እንደዚሁ ለዩሱፍ ብልሃትን አስተማርነው ፡ ፡ አላህ ባልሻ ኖሮ በንጉሡ ሕግ ወንድሙን ሊይዝ አይገባውም ነበር ፡ ፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን ፡ ፡ ከዕውቀት ባለቤቶች ሁሉ በላይም ዐዋቂ አልለ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

toen jezus hun ongeloof zag , zeide hij : wie wil mij voor gods zaak helpen . de apostelen antwoordden : wij willen gods helpers zijn ; wij gelooven aan god ; betuig het , dat wij geloovigen zijn .

Amárico

ዒሳ ከነርሱ ክህደት በተሰማውም ጊዜ ፡ - « ወደ አላህ ( ተጨምረው ) ረዳቶቼ እነማን ናቸው » አለ ፤ ሐዋርያት ፡ - « እኛ የአላህ ረዳቶች ነን ፤ በአላህ አምነናል ፤ እኛም ትክክለኛ ታዛዦች መኾናችንን መስክር » አሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en zij zullen zeggen : " alle lof zij allah die zijn belofte aan ons heeft vervuld en die ons de aarde heeft doen erven . en wij verblijven in het paradijs zoals wij willen . "

Amárico

« ምስጋና ለአላህ ለዚያ ተስፋ ቃሉን ለሞላልን ፡ ፡ የገነትን ምድር በምንሻው ስፍራ የምንሰፍር ስንኾን ላወረሰን ይገባው » ይላሉም ፡ ፡ የሠሪዎችም ምንዳ ምን ያምር !

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Aviso: contém formatação HTML invisível

Holandês

en zij die niets kennen , zeggen : wij willen niets gelooven , tot god zelf met ons spreekt , of gij ons wonderen toont . zóó zeiden anderen , die vóór hen bestonden ; hunne harten zijn gelijk .

Amárico

እነዚያም የማያውቁት ( አንተ መልክተኛ ስለመኾንህ ) አላህ አያናግረንም ኖሮአልን ? ወይም ( ለእውነተኛነትህ ) ታምር አትመጣልንም ኖሮአልን ? አሉ ፡ ፡ እንደዚሁ እነዚያ ከነሱ በፊት የነበሩት እንደ ንግግራቸው ብጤ ብለዋል ፡ ፡ ልቦቻቸው ( በክሕደት ) ተመሳሰሉ ፡ ፡ ለሚያረጋግጡ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ አብራርተናል ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Holandês

en wanneer onze verzen aan ben worden voorgedragen , dan zeggen zij : " wij hebben ( iets dergelijks al eerder ) gehoord , en als wij willen dan zullen wij zeker zoiets zeggen . dit is niets dan een fabel van de voorafgaanden . "

Amárico

አንቀጾቻችንም በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ « በእርግጥ ሰምተናል ፤ በሻን ኖሮ የዚህን ብጤ ባልን ነበር ፤ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጂ ሌላ አይደለም » ይላሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Aviso: contém formatação HTML invisível

Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.

Consiga uma tradução melhor através
7,788,870,498 de colaborações humanas

Usuários estão solicitando auxílio neste momento:



Utilizamos cookies para aprimorar sua experiência. Se avançar no acesso a este site, você estará concordando com o uso dos nossos cookies. Saiba mais. OK