A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
ethiopian muslims protest the ethiopian government while supporting the ethiopian team in south africa at the cup of african nations 2013.
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የኢትየጵያ ቡድንን በደቡብ አፍሪካው የ2013 የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ላይ እየደገፉ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ አስደምጠዋል፡፡
however, his opinion oversteps his evidence in linking increased chinese economic activity in africa with increased repression of the media.
በአስተያየቱ፣ ቻይና በአፍሪካ የምታደርገው ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴን እና የመገናኛ ብዙሐን መታፈንን ግንኙነት ለመዘርዘር ማስረጃዎችን አቅርቧል፡፡
some people believe this is the beginning of change in africa and its time to get rid of the overly old leaders and allow young people to take the continent forward.
አንዳንዶች ይህ በአፍሪካ የሚመጣው ለውጥ መጀመሪያ እንደሆነ እየተናገሩ ነው፤ እናም ይህ ከመጠንበላይ የጃጁ የአፍሪካ መሪዎችን አስወግዶ በወጣቶች ለመተኪያ እና ወደፊት ለመራመጂ ጊዜው ነው ይላሉ፡፡
as part of this project, we will regularly feature blogs or any other social media sites that focus on the china-africa relationship.
የዚህ ፕሮጀክት አካል እንደመሆኑ፣ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ላይ ያተኮሩ ጦማሮችን እና የማሕበራዊ መገናኛ ብዙሐን ትኩረቶችን በመደበኛነት እንዘግባለን፡፡
but in practice, they seem to violate their own rules routinely, at least when it comes to chinese "projects" in africa.
በተግባር ግን፣ የገዛ መመዘኛቸውን በተደጋጋሚ ሲጥሱት ታይተዋል፤ ቢያንስ በአፍሪካ ያሉ የቻይና "ፕሮጀክቶችን" በተመለከተ፡፡
fikrejesus amahazion, a horn of africa scholar focusing on african development, human rights and political economy, points to another irony of the current food crisis:
ፍቅረየሱስ አምሀፅዮን የተባለ የአፍሪካ ልማት፣ ሰብኣዊ መብቶች እና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር የምሥራቅ አፍሪካ ምሁር ደግሞ የረኀብ ቀውሱን በተመለከተ ሌላ አስተዛዛቢ ጉዳይ ጠቁሟል:
china in africa: the real story won the danwei model worker awards 2012, which is a list of the best specialist websites, blogs and online sources of information about china.
ቻይና በአፍሪካ፤ እውነተኛው ታሪክ የዳንዌይ አርአያ ሠራተኛ ሽልማት 2012 አሸናፊ ነው፤ ዳንዌይ ስለቻይና የተመረጡ ልዩ የድረአምባ፣ ጦማር እና የመስመር ላይ የመረጃ ምንጮች ዝርዝር ነው፡፡
africa on the blog, a multi-author blog by people of african heritage, which is supported by babs saul and sarah arrow, explained the history of blogging in ghana:
አፍሪካ በጦማር የተሰኘ ብዙ ደራሲዎችን የአቀፈ በባብስ ሳዉል እና ሳራ አሮው የሚደገፍ የአፍሪካ ቅርስ ሰዎች የጡመራን ታሪክ በጋና አብራርተዋል፡
proscovia alengot oromait has become africa's youngest member of paliament (mp) at the age of 19, after she won the usuk county election with 11,059 votes.
ፕሮስኮቪያ አሌንጎት ኦሮሚያት በ19 ዓመቷ የአፍሪካ በዕድሜ ትንሽዋ የፓርላማ አባል የሆነችው የኡሱክ ክልል ምርጫን በ11,059 ድምጽ ካሸነፈች በኋላ ነው፡፡