Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
pollen
ንብ pollen
Última atualização: 2023-12-29
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and it is he who sends down water from the sky ; so with it we produced all things that grow ; hence we produce from it vegetation from which we bring forth grains in clusters ; and from the pollen of dates , dense bunches and gardens – of grapes and olives and pomegranates , similar in some ways and unlike in some ; look at its fruit when it bears yield , and its ripening ; indeed in it are signs for the people who believe .
እርሱም ያ ከሰማይ ውሃን ያወረደ ነው ፡ ፡ በርሱም የነገሩን ሁሉ በቃይ አወጣን ፡ ፡ የተደራረበንም ቅንጣት ከርሱ የምናወጣ የኾነን ለምለም ( አዝመራ ) ከርሱ አወጣን ፡ ፡ ከዘንባባም ከእንቡጧ የተቀራረቡ የኾኑ ዘለላዎች አሉ ፡ ፡ ከወይኖችም ፣ ከወይራም ፣ ከሩማንም ( ቅጠላቸው ) ተመሳሳይና ( ፍሬያቸው ) የማይመሳሰል ሲኾኑ አትክልቶችን ( አወጣን ) ፡ ፡ ባፈራ ጊዜ ወደ ፍሬውና ወደ መብሰሉ ተመልከቱ ፡ ፡ በእነዚህ ተዓምራት ለሚያምኑ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ ፡ ፡