A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
" why are you surprised at the command of god ? god 's mercy and blessings be upon you , o members of this household , " they said .
« ከአላህ ትዕዛዝ ትደነቂያለሽን የአላህ ችሮታና በረከቶቹ በእናንተ በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ ይሁን እርሱ ምስጉን ለጋስ ነውና » አሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
( gabriel said : ) ' we do not descend except at the command of your lord . to him belongs all that is before us and all that is behind us , and all that lies between .
( ጂብሪል አለ ) « በጌታህም ትእዛዝ እንጅ አንወርድም ፡ ፡ በፊታችን ያለው ፣ በኋላችንም ያለው በዚህም መካከል ያለው ሁሉ የርሱ ነው ፡ ፡ ጌታህም ረሺ አይደለም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and he is allah : there is no god but he . to him be praise , at the first and at the last : for him is the command , and to him shall ye ( all ) be brought back .
እርሱም አላህ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ምስጋና በመጀመሪያይቱም በመጨረሻይቱም ዓለም ለእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ፍርዱም የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
the angels said , “ do you wonder at the command of allah ? allah s mercy ’ and his blessings be upon you , o people of this house ; indeed he only is most praiseworthy , most honourable . ”
« ከአላህ ትዕዛዝ ትደነቂያለሽን የአላህ ችሮታና በረከቶቹ በእናንተ በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ ይሁን እርሱ ምስጉን ለጋስ ነውና » አሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
indeed they had sought to cause turmoil at the outset , and o dear prophet the scheme turned otherwise * for you , so much so that the truth came and the command of allah appeared , and they disliked it . ( * in your favour . )
እነርሱ ጠይዎች ሲኾኑ እውነቱ እስከመጣና የአላህም ትዕዛዝ እስከተገለጸ ድረስ ከዚህ በፊት ሁከትን በእርግጥ ፈለጉ ፡ ፡ ነገሮችንም ሁሉ አገላበጡልህ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.