Você procurou por: darknesses (Inglês - Amárico)

Tradução automática

Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.

English

Amharic

Informações

English

darknesses

Amharic

 

De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:

Contribuições humanas

A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente

Adicionar uma tradução

Inglês

Amárico

Informações

Inglês

neither darknesses and light ,

Amárico

ጨለማዎችና ብርሃንም ፤ ( እንደዚሁ ) ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

nor are the darknesses and the light ,

Amárico

ጨለማዎችና ብርሃንም ፤ ( እንደዚሁ ) ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

they take them out of the light into darknesses . those are the companions of the fire ; they will abide eternally therein .

Amárico

አላህ የእነዚያ ያመኑት ሰዎች ረዳት ነው ፡ ፡ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ እነዚያም የካዱት ረዳቶቻቸው ጣዖታት ናቸው ፡ ፡ ከብርሃን ወደ ጨለማዎች ያወጧቸዋል ፡ ፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፤ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

all praise unto allah , who created the heavens and the earth and made the darknesses and the light , yet those who disbelieve equalise others with their lord .

Amárico

ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው ፡ ፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት ( ጣዖታትን በጌታቸው ) ያስተካክላሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

and it is he who hath appointed for you the stars that ye may be guided thereby in the darknesses of the land and the sea . surely we have expounded the signs unto a people who know .

Amárico

እርሱም ያ ከዋክብትን በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ በእርሷ ትመሩ ዘንድ ለእናንተ ያደረገ ነው ፡ ፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

by which allah guides those who pursue his pleasure to the ways of peace and brings them out from darknesses into the light , by his permission , and guides them to a straight path .

Amárico

አላህ ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል ፡ ፡ በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይመራቸዋል ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

then he made from it its mate , and he produced for you from the grazing livestock eight mates . he creates you in the wombs of your mothers , creation after creation , within three darknesses .

Amárico

ከአንዲት ነፍስ ፈጠራችሁ ፡ ፡ ከዚያም ከእርሷ መቀናጆዋን አደረገ ፡ ፡ ለእናንተም ከግመልና ከከብት ፣ ከፍየል ፣ ከበግ ስምንት ዓይነቶችን ( ወንድና ሴት ) አወረደ ፡ ፡ በእናቶቻችሁ ሆዶች ውስጥ በሦስት ጨለማዎች ውስጥ ከመፍጠር በኋላ ( ሙሉ ) መፍጠርን ይፈጠራችኋል ፡ ፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ስልጣኑ የርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም ፡ ፡ ታዲያ ወዴት ትዞራላችሁ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

is not he best who guideth you in the darknesses of the land and the sea , and who sendeth the winds as heralds before his mercy is there any god along with allah ? exalted be allah from all that they associate !

Amárico

ወይም ያ በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ የሚመራችሁ ነፋሶችንም ከዝናሙ በፊት አብሳሪ ኾነው የሚልክ ( ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት ) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን አላህ ( በእርሱ ) ከሚያጋሩዋቸው ሁሉ ላቀ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

and assuredly we sent musa with our signs saying : bring thy people forth from the darknesses unto the light , and remind them of the annals of allah . verily therein are signs for everyone patient , and thankful .

Amárico

ሙሳንም ወገኖችህን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አውጣ አላህንም ቀኖች አስገንዝባቸው በማለት በተዓምራታችን በእርግጥ ላክነው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ በብዙ ታጋሽና በብዙ አመስጋኝ ለኾኑት ሁሉ በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Inglês

[ he sent ] a messenger [ muhammad ] reciting to you the distinct verses of allah that he may bring out those who believe and do righteous deeds from darknesses into the light . and whoever believes in allah and does righteousness - he will admit him into gardens beneath which rivers flow to abide therein forever .

Amárico

እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣ ዘንድ የአላህን አንቀጾች ገላጮች ሲኾኑ በእናንተ ላይ የሚያነብላችሁን ( ላከ ) ፡ ፡ በአላህም አንቀጾች የሚያምን ፣ መልካምን ሥራ የሚሠራም ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈስሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባዋል ፡ ፡ አላህ ለእርሱ ሲሳይን በእርግጥ አሳመረ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Consiga uma tradução melhor através
7,747,464,271 de colaborações humanas

Usuários estão solicitando auxílio neste momento:



Utilizamos cookies para aprimorar sua experiência. Se avançar no acesso a este site, você estará concordando com o uso dos nossos cookies. Saiba mais. OK