Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
you will see in them neither crookedness , nor deviation . ”
« በርሷ ዝቅታና ከፍታን አታይም ፡ ፡ »
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and we led you to deviation ; indeed , we were deviators . "
« ወደ ጥምመት ጠራናችሁም ፡ ፡ እኛ ጠማሞች ነበርንና » ( ይላሉ ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
all praise is to allah who sent down the book upon his bondman , and has not kept any deviation in it .
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
on that day they will follow their caller without deviation . their voices will be low in the presence of the beneficent god .
በዚያ ቀን ( ለመሰብሰብ ) ጠሪውን ለእርሱ መጣመም የሌለውን መከተል ይከተላሉ ፡ ፡ ድምጾችም ለአልረሕማን ጸጥ ይላሉ ፡ ፡ ስለዚህ ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
on that day , they will follow the caller , without any deviation . voices will be hushed before the merciful , and you will hear nothing but murmur .
በዚያ ቀን ( ለመሰብሰብ ) ጠሪውን ለእርሱ መጣመም የሌለውን መከተል ይከተላሉ ፡ ፡ ድምጾችም ለአልረሕማን ጸጥ ይላሉ ፡ ፡ ስለዚህ ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and to allah belong the best names , so invoke him by them . and leave [ the company of ] those who practice deviation concerning his names .
ለአላህም መልካም ስሞች አሉት ፡ ፡ ( ስትጸልዩ ) በእርሷም ጥሩት ፡ ፡ እነዚያንም ስሞቹን የሚያጣምሙትን ተውዋቸው ፡ ፡ ይሠሩት የነበሩትን ነገር በእርግጥ ይምመነዳሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
on that day they will run after a caller , there will be no deviation in it ; and voices shall become hushed before the most gracious , so you will not hear except a faint sound .
በዚያ ቀን ( ለመሰብሰብ ) ጠሪውን ለእርሱ መጣመም የሌለውን መከተል ይከተላሉ ፡ ፡ ድምጾችም ለአልረሕማን ጸጥ ይላሉ ፡ ፡ ስለዚህ ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
allah wants to accept your repentance , but those who follow [ their ] passions want you to digress [ into ] a great deviation .
አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል ፡ ፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት ( ከውነት ) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
it is he who has sent down to you ( o dear prophet mohammed peace and – blessings be upon him ) this book ( the qur an ) ’ containing the verses that have a clear meaning – they are the core of the book – and other verses the meanings of which are indistinct ; those in whose hearts is deviation pursue the verses having indistinct meanings , in order to cause turmoil and seeking its ( wrongful ) interpretation ; and only allah knows its proper interpretation ; and those having sound knowledge say , “ we believe in it , all of it is from our lord ” ; and none accept guidance except the men of understanding .
እርሱ ያ በአንተ ላይ መጽሐፉን ያወረደ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ( ከመጽሐፉ ) ግልጽ የኾኑ አንቀጾች አልሉ ፡ ፡ እነሱ የመጽሐፉ መሠረቶች ናቸው ፡ ፡ ሌሎችም ተመሳሳዮች አልሉ ፡ ፡ እነዚያማ በልቦቻቸው ውስጥ ጥመት ያለባቸው ሰዎች ማሳሳትን ለመፈለግና ትችቱን ለመፈለግ ከርሱ የተመሳሰለውን ይከታተላሉ ፡ ፡ ( ትክክለኛ ) ትችቱንም አላህ ብቻ እንጅ ሌላ አያውቀውም ፡ ፡ በዕውቀትም የጠለቁት « በርሱ አምነናል ፤ ሁሉም ከጌታችን ዘንድ ነው » ይላሉ ፡ ፡ የአእምሮ ባለቤቶችም እንጅ ( ሌላው ) አይገሰጽም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade: