Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
we roused them from their sleep so that they would question each other about their stay in the cave . one of them said , " how long do you think we have stayed here ? "
እንዲሁም በመካከላቸው እንዲጠያየቁ ቀሰቀስናቸው ፡ ፡ ከእነሱ አንድ ተናጋሪ « ምን ያክል ቆያችሁ » አለ ፡ ፡ « አንድን ቀን ወይም የቀንን ከፊል ቆየን » አሉ ፡ ፡ « ጌታችሁ የቆያችሁትን ጊዜ ልክ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ከዚህችም ብራችሁ ጋር አንዳችሁን ወደ ከተማይቱ ላኩ ፡ ፡ ከምግቦቿ የትኛዋ ንጹሕ መሆኗንም ይመልከት ፡ ፡ ከእርሱም ( ከንጹሑ ) ምግብን ያምጣላችሁ ፡ ፡ ቀስም ይበል ፡ ፡ በእናንተም አንድንም ሰው አያሳውቅ » አሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
" if you do good , you will do so for your own good ; if you do ill , you will do it for your own loss . " so , when the time of the second prediction comes , ( we shall rouse another people ) to shame you , and enter the temple as they had done the first time , and to destroy what they conquered utterly .
መልካም ብትሠሩ ለነፍሶቻችሁ መልካምን ሠራችሁ ፡ ፡ መጥፎንም ብትሠሩ በነርሱ ( በነፍሶቻችሁ ) ላይ ነው ፤ ( አልን ) ፡ ፡ የኋለኛይቱም ( ጊዜ ) ቀጠሮ በመጣ ጊዜ ፊቶቻችሁን ሊያስከፉ ፣ መስጊዱንም በመጀመሪያ ጊዜ እንደገቡት ሊገቡ ፣ ያሸነፉትንም ሁሉ ( ፈጽመው ) ማጥፋትን እንዲያጠፉ ( እንልካቸዋልን ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.