A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
a recompense for that they laboured .
በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ ( ይህንን አደረግንላቸው ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and that a man shall have to his account only as he has laboured ,
ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
salute tryphena and tryphosa, who labour in the lord. salute the beloved persis, which laboured much in the lord.
በጌታ ሆነው ለሚደክሙ ለፕሮፊሞናና ለጢሮፊሞሳ ሰላምታ አቅርቡልኝ። በጌታ እጅግ ለደከመች ለተወደደች ለጠርሲዳ ሰላምታ አቅርቡልኝ።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade:
holding forth the word of life; that i may rejoice in the day of christ, that i have not run in vain, neither laboured in vain.
በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ፥ ስለዚህም በከንቱ እንዳልሮጥሁ በከንቱም እንዳልደከምሁ በክርስቶስ ቀን የምመካበት ይሆንልኛል።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade:
we made a spring of molten brass to flow for him ; and many jinns laboured for him by the will of his lord . anyone of them who turned from our command was made to taste the torment of blazing fire .
ለሱለይማንም ነፋስን የቀትር በፊት ጉዞዋ የወር መንገድ የቀትር በኋላ ጉዞዋም የወር መንገድ ሲኾን ገራንለት ፡ ፡ የነሐስንም ምንጭ ለእርሱ አፈሰስንለት ፡ ፡ ከጋኔኖችም በጌታው ፈቃድ በፊቱ የሚሠሩን ( አደረግንለት ) ፡ ፡ ከነርሱም ውስጥ ከትእዛዛችን ዝንፍ የሚል ከነዲድ እሳት ቅጣት እናቀምሰዋለን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and i intreat thee also, true yokefellow, help those women which laboured with me in the gospel, with clement also, and with other my fellowlabourers, whose names are in the book of life.
አንተም ደግሞ በሥራዬ አብረህ የተጠመድህ እውነተኛ ሆይ፥ እንድታግዛቸው እለምንሃለሁ፤ ስሞቻቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከቀሌምንጦስና ደግሞ ከእኔ ጋር አብረው ከሠሩት ከሌሎቹ ጋር በወንጌል ከእኔ ጋር አብረው ተጋድለዋልና።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade:
but by the grace of god i am what i am: and his grace which was bestowed upon me was not in vain; but i laboured more abundantly than they all: yet not i, but the grace of god which was with me.
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ፥ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም።
Última atualização: 2012-05-05
Frequência de uso: 1
Qualidade: