A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
their lord gives them good tidings of mercy from him and approval and of gardens for them wherein is enduring pleasure .
ጌታቸው ከርሱ በኾነው እዝነትና ውዴታ በገነቶችም ለነሱ በውስጥዋ የማያቋርጥ መጠቀሚያ ያለባት ስትኾን ያበስራቸዋል ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
do not violate god s sacraments ’ , nor the sacred month , nor the offerings , nor the garlanded , nor those heading for the sacred house seeking blessings from their lord and approval . when you have left the pilgrim sanctity , you may hunt .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! የአላህ ( ክልክል ያደረጋቸውን ) ምልክቶች የተፈቀዱ አታድርጉ ፡ ፡ የተከበረውንም ወር በመጋደል አትድፈሩ ፡ ፡ ወደ መካ የሚነዱትን መስዋዕትና የሚታበቱባቸውንም ገመዶች ከጌታቸው ችሮታንና ውዴታን ፈልገው ወደ ተከበረው ቤት አሳቢዎችንም ሰዎች ( አትንኩ ) ፡ ፡ ከሐጅም ሥራ በወጣችሁ ጊዜ ዐድኑ ፡ ፡ ከተከበረው መስጊድ ስለከለከሉዋችሁ ሰዎችን መጥላትም ( በነሱ ላይ ) ወሰን እንድታልፉ አይገፋፋችሁ ፡ ፡ በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ ፡ ፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
know that the life of this world is but amusement and diversion and adornment and boasting to one another and competition in increase of wealth and children - like the example of a rain whose [ resulting ] plant growth pleases the tillers ; then it dries and you see it turned yellow ; then it becomes [ scattered ] debris . and in the hereafter is severe punishment and forgiveness from allah and approval .
ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና ዛዛታ ፣ ማጌጫም ፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ ብቻ መኾንዋን ዕወቁ ፡ ፡ ( እርሷ ) በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናም ፣ ከዚያም በቃዩ እንደሚደርቅና ገርጥቶ እንደምታየው ፣ ከዚያም የተሰባበረ እንደሚኾን ብጤ ናት ፣ በመጨረሻይቱም ዓለም ብርቱ ቅጣት ከአላህም ምሕረትና ውዴታ አልለ ፡ ፡ የቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ ጥቅም እንጅ ሌላ አይደለችም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.