A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
and made the demons subservient to him , all builders and divers .
ሰይጣናትንም ገንቢዎችንና ሰጣሚዎችን ሁሉ ( ገራንለት ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
we have made the cattle subservient to them so they ride and consume them .
ለእነርሱም ገራናት ፡ ፡ ስለዚህ ከእርሷ ውስጥ የሚጋልቡት አልለ ፡ ፡ ከእርሷም ይበላሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and the unruly , every builder and diver ( made we subservient ) ,
ሰይጣናትንም ገንቢዎችንና ሰጣሚዎችን ሁሉ ( ገራንለት ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
everyone in the heavens and the earth belongs to him and is subservient to him .
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ ሁሉም ለእርሱ ታዛዦች ናቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
we made the wind subservient to him , to blow gently wherever he desired at his command
ነፋስንም በትእዛዙ ወደፈለገበት ስፍራ ልዝብ ኾና የምትፈስ ስትኾን ገራንለት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
so we made the wind subservient unto him , setting fair by his command whithersoever he intended .
ነፋስንም በትእዛዙ ወደፈለገበት ስፍራ ልዝብ ኾና የምትፈስ ስትኾን ገራንለት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
nay , but whatsoever is in the heavens and the earth is his . all are subservient unto him .
አላህም ልጅ አለው አሉ ፡ ፡ ( ከሚሉት ) ጥራት ተገባው ፡ ፡ አይደለም በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው ፡ ፡ ሁሉም ለርሱ ታዛዦች ናቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
then we made the wind subservient to him ; it made his command to run gently wherever he desired ,
ነፋስንም በትእዛዙ ወደፈለገበት ስፍራ ልዝብ ኾና የምትፈስ ስትኾን ገራንለት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
he made the sun and moon , each following its course , and the day and the night all subservient to you .
ፀሐይንና ጨረቃንም ዘወትር ኼያጆች ሲኾኑ ለእናንተ የገራ ሌሊትንና ቀንንም ለእናንተ የገራላችሁ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
he it is who made the earth subservient to you . so traverse in its tracks and partake of the sustenance he has provided .
እርሱ ያ ምድርን ለእናንተ የተገራች ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡ በጋራዎችዋና በመንገዶችዋም ኺዱ ፡ ፡ ፡ ከሲሳዩም ብሉ ፡ ፡ ( ኋላ ) መመለሻውም ወደእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
god has made the sea subservient to you so that ships sail on by his command and you seek his favors . perhaps you will be grateful .
አላህ ያ ባሕርን በውስጡ ታንኳዎች በፈቃዱ እንዲንሻለሉበት ከችሮታውም እንድትፈልጉበት እንድታመሰግኑትም ለእናነተ የገራላችሁ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and he has made subservient to you the sun and the moon pursuing their courses , and he has made subservient to you the night and the day .
ፀሐይንና ጨረቃንም ዘወትር ኼያጆች ሲኾኑ ለእናንተ የገራ ሌሊትንና ቀንንም ለእናንተ የገራላችሁ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
it is he who has made the earth subservient to you , so traverse its regions and eat its provisions . to him you shall all be resurrected .
እርሱ ያ ምድርን ለእናንተ የተገራች ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡ በጋራዎችዋና በመንገዶችዋም ኺዱ ፡ ፡ ፡ ከሲሳዩም ብሉ ፡ ፡ ( ኋላ ) መመለሻውም ወደእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
allah is he who made subservient to you the sea that the ships may run therein by his command , and that you may seek of his grace , and that you may give thanks .
አላህ ያ ባሕርን በውስጡ ታንኳዎች በፈቃዱ እንዲንሻለሉበት ከችሮታውም እንድትፈልጉበት እንድታመሰግኑትም ለእናነተ የገራላችሁ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
he has subjected for you the night and the day and the sun and the moon and the stars have also been made subservient by his command . surely there are signs in this for those who use their reason .
ለእናንተም ሌሊትንና ቀንን ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራላችሁ ፡ ፡ ከዋክብትም በፈቃዱ የተገሩ ናቸው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
god has made the day and the night , the sun and the moon , and all the stars subservient to you by his command . in this there is evidence of the truth for people of understanding .
ለእናንተም ሌሊትንና ቀንን ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራላችሁ ፡ ፡ ከዋክብትም በፈቃዱ የተገሩ ናቸው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and he has made subservient to you whatsoever is in the heavens and whatsoever is in the earth , all , from himself ; most surely there are signs in this for a people who reflect .
ለናንተም በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ ከእርሱ ሲኾን የገራላችሁ ነው ፡ ፡ በዚህ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ተዓምራት አልለበት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and he has made subservient for you the night and the day and the sun and the moon , and the stars are made subservient by his commandment ; most surely there are signs in this for a people who ponder ;
ለእናንተም ሌሊትንና ቀንን ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራላችሁ ፡ ፡ ከዋክብትም በፈቃዱ የተገሩ ናቸው ፡ ፡ በዚህ ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አልሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
and ( we made subservient ) to sulaiman the wind blowing violent , pursuing its course by his command to the land which we had blessed , and we are knower of all things .
ለሱለይማንም ነፋስን በኀይል የምትነፍስ በትዕዛዙ ወደዚያች በእርሷ ውስጥ በረከትን ወደ አደረግንባት ምድር ( ወደ ሻም ) የምትፈስ ስትኾን ( ገራንለት ) ፡ ፡ በነገሩ ሁሉም ዐዋቂዎች ነበርን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
indeed firaun had achieved dominance in the earth and made its people subservient to him seeing – a group among them weak , he used to kill their sons and spare their women ; he was indeed very mischievous .
ፈርዖን በምድር ላይ ተንበጣረረ ፡ ፡ ነዋሪዎቿንም የተከፋፈሉ ጓዶች አደረጋቸው ፡ ፡ ከእነርሱ ጭፍሮችን ያዳክማል ፡ ፡ ወንዶች ልጆቻቸውን በብዛት ያርዳል ፡ ፡ ሴቶቻቸውንም ይተዋል ፤ እርሱ ከሚያበላሹት ሰዎች ነበርና ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade: