A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
iwe salama kwa ilyas .
ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
iwe salama kwa ibrahim !
ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
iwe salama kwa musa na haruni !
ሰላም በሙሳና በሃሩን ላይ ይሁን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
isipo kuwa maneno ya salama , salama .
ግን ሰላም መባባልን ( ይሰማሉ ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
( wataambiwa : ) ingieni kwa salama na amani .
« ጸጥተኞች ኾናችሁ በሰላም ግቧት ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
je ! mtaachwa salama usalimina katika haya yaliyopo hapa ?
« በዚያ እዚህ ባለው ( ጸጋ ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
basi wasamehe , na uwambie maneno ya salama . watakuja jua .
እነርሱንም ተዋቸው ፡ ፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም ፡ ፡ ወደፊትም ( የሚመጣባቸውን ) ያውቃሉ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
sisi tukasema : ewe moto ! kuwa baridi na salama kwa ibrahim !
« እሳት ሆይ ! በኢብራሂም ላይ ቀዝቃዛ ፤ ሰላምም ሁኚ » አልን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
lakini bwana ni mwaminifu. yeye atawaimarisheni na kuwalinda salama na yule mwovu.
ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
( ataambiwa ) ingieni kwa salama . hiyo ndiyo siku ya daima dawamu .
« በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
"mtu mwenye nguvu anapolinda jumba lake kwa silaha, mali yake yote iko salama.
ኃይለኛ ሰው ጋሻና ጦር ይዞ የራሱን ግቢ ቢጠብቅ፥ ያለው ገንዘቡ በሰላም ይሆናል፤
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
" salama ! " hiyo ndiyo kauli itokayo kwa mola mlezi mwenye kurehemu .
( ለእነርሱም ) አዛኝ ከሆነው ጌታ በቃል ሰላምታ አላቸው ።
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
maamkiano yao siku ya kukutana naye yatakuwa : salama ! na amewaandalia malipo ya ukarimu .
በሚገናኙት ቀን መከባበሪያቸው ሰላም መባባል ነው ፡ ፡ ለእነርሱም የከበረን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
walipo ingia kwake na wakasema : salama ! yeye akasema : hakika sisi tunakuogopeni .
በእርሱ ላይ በገቡና ሰላም ባሉት ጊዜ የኾነውን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ( እርሱም ) « እኛ ከእናንተ ፈሪዎች ነን » አላቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
hao watapata nyumba ya salama kwa mola mlezi wao . naye ndiye rafiki mlinzi wao kwa sababu ya waliyo kuwa wakiyatenda .
ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሰላም አገር አላቸው ፡ ፡ እርሱም ( ጌታህ ) ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ረዳታቸው ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
au mnadhani mko salama kwa alioko juu ya kuwa yeye hakupelekeeni kimbunga chenye changarawe ? mtajua vipi maonyo yangu ?
ወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? ) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
na waja wa arrahman mwingi wa rehema ni wale wanao tembea ulimwenguni kwa staha , na wajinga wakiwasemeza hujibu : salama !
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት ፣ ባለጌዎችም ( በክፉ ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
mwenyezi mungu huwaongoa wenye kufuata radhi yake katika njia za salama , na huwatoa katika giza kuwapeleka kwenye nuru kwa amri yake , na huwaongoa kwenye njia iliyo nyooka .
አላህ ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል ፡ ፡ በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይመራቸዋል ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
kila wakirudishwa kwenye fitna hudidimizwa humo . ikiwa hawajitengi nanyi , na wakakuleteeni salama , na wakazuia mikono yao , basi wakamateni na wauweni popote mnapo wakuta .
ሌሎች ከእናንተ ለመዳን ከወገኖቻቸውም ለመዳን የሚፈልጉን ታገኛላችሁ ፡ ፡ ወደ እውከት እንዲመለሱ በተጠሩ ቁጥር በርሷ ውስጥ ይመለሳሉ ፡ ፡ ባይተውዋችሁና እርቅንም ባያቀርቡላችሁ ፣ እጆቻቸውንም ባይሰበስቡ ፣ ባገኛችኋቸው ስፍራ ማርኩዋቸው ፡ ፡ ግደሉዋቸውም ፡ ፡ እነዚያንም ለእናንተ በነሱ ላይ ግልጽ ማስረጃን አድርገናል ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
shuka kwa salama itokayo kwetu , na baraka nyingi juu yako na juu ya watu walio pamoja nawe . na zitakuwapo kaumu tutakazo zistarehesha , na kisha zitashikwa na adhabu chungu itokayo kwetu .
« ኑሕ ሆይ ! ከእኛ በሆነ ሰላም ባንተ ላይና አንተም ጋር ባሉት ሕዝቦች ( ትውልድ ) ላይ በሆኑ በረከቶችም የተጎናጸፍክ ሆነህ ውረድ ፡ ፡ ( ከእነሱው ዘሮች የሆኑ ) ሕዝቦችም በቅርቢቱ ዓለም በእርግጥ እናስመቻቸዋለን ፡ ፡ ከዚያም ከኛ የሆነ አሳማሚ ቅጣት ይነካቸዋል » ተባለ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade: