Você procurou por: jenga hoja (Suaíli - Amárico)

Tradução automática

Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.

Swahili

Amharic

Informações

Swahili

jenga hoja

Amharic

 

De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:

Contribuições humanas

A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente

Adicionar uma tradução

Suaíli

Amárico

Informações

Suaíli

au mnayo hoja iliyo wazi ?

Amárico

ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን ?

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

bali mtu ni hoja juu ya nafsi yake .

Amárico

በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው ፡ ፡ ( አካሎቹ ይመሰክሩበታል ) ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

hoja yangu kwa wale wanaonipinga ndiyo hii:

Amárico

ለሚመረምሩኝ መልሴ ይህ ነው። ልንበላና ልንጠጣ መብት የለንምን?

Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

au tumewateremshia hoja ambayo kwayo ndio wanafanya ushirikina ?

Amárico

በእነርሱ ላይ አስረጅ አወረድን ? ታዲያ እርሱ በዚያ በእርሱ ያጋሩ በነበሩት ነገር ይናገራልን ; ( የለም ) ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

kwa hiyo, kila mmoja wetu atatoa hoja yake mbele ya mungu.

Amárico

እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።

Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

na katika khabari za musa , tulipo mtuma kwa firauni na hoja wazi .

Amárico

በሙሳም ( ወሬ ) ውስጥ ወደ ፈርዖን በግልጽ ማስረጃ በላክነው ጊዜ ( ምልክትን አደረግን ) ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

na mola wako mlezi amemfunulia nyuki : jitengenezee majumba yako katika milima , na katika miti , na katika wanayo jenga watu .

Amárico

ጌታህም ወደ ንብ እንዲህ ሲል አስታወቀ « ከተራራዎች ፣ ከዛፍም ፣ ( ሰዎች ) ከሚሠሩትም ( ቀፎ ) ቤቶችን ያዢ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

kwa yakini nitamuadhibu kwa adhabu kali , au nitamchinja , au aniletee hoja ya kutosha .

Amárico

« ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ ፡ ፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ ይመጣኛል » ( አለ )

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

au wanazo ngazi za kusikilizia ? basi huyo msikilizaji wao na alete hoja ilio wazi !

Amárico

ወይስ ለእነርሱ በእርሱ ላይ ( ከሰማይ ) የሚያዳምጡበት መሰላል አላቸውን ? አድማጫቸውም ( ሰማሁ ቢል ) ግልጽን አስረጅ ያምጣ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

na hapana shaka mitume wao waliwafikia kwa hoja zilizo waziwazi . lakini hawakuwa wenye kuamini waliyo yakanusha zamani .

Amárico

እነዚህ ከተሞች ( ከኑሕ እስከ ሹዓይብ ሰዎች የተነገሩት ) ከወሬዎቻቸው ባንተ ላይ እንተርካለን ፡ ፡ መልክተኞቻቸውም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጥተዋቸዋል ፡ ፡ ከመምጣታቸው በፊት ባስተባበሉትም ነገር የሚያምኑ አልኾኑም ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ በከሓዲያን ልቦች ላይ ያትማል ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

na hakika tulikwisha watuma mitume kwa kaumu zao , na wakawajia kwa hoja zilizo wazi . tukawaadhibu wale walio fanya ukosefu .

Amárico

ከአንተ በፊትም መልክተኞችን ወደየሕዝቦቻቸው በእርግጥ ላክን ፡ ፡ በግልጽ ማስረጃዎችም መጡባቸው ፡ ፡ ከእነዚያ ካመጹትም ተበቀልን ፡ ፡ ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

kisha wakamchukua ndama kumuabudu , baada ya kwisha wajia hoja zilizo wazi . nasi tukasamehe hayo , na tukampa musa nguvu zilizo dhaahiri .

Amárico

የመጽሐፉ ሰዎች በነሱ ላይ ከሰማይ መጽሐፍን እንድታወርድ ይጠይቁሃል ፡ ፡ ከዚያም የከበደን ( ነገር ) ሙሳን በእርግጥ ጠይቀዋል ፡ ፡ « አላህንም በግልጽ አሳየን » ብለዋል ፡ ፡ በበደላቸውም መብረቅ ያዘቻቸው ፡ ፡ ከዚያም ተዓምራቶች ከመጡላቸው በኋላ ወይፈኑን ( አምላክ አድርገው ) ያዙ ፡ ፡ ከዚያም ይቅር አልን ፡ ፡ ሙሳንም ግልጽ ስልጣንን ሰጠነው ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

na tukampa isa mwana wa mariyam hoja zilizo wazi , na tukamtia nguvu kwa roho takatifu . na lau kuwa mwenyezi mungu alipenda wasingeli pigana walio kuwa baada yao baada ya kuwajia hoja zilizo wazi .

Amárico

እነዚህን መልክተኞች ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ አበለጥን ፡ ፡ ከእነርሱ ውስጥ አላህ ያነጋገረው አልለ ፡ ፡ ከፊሎቻቸውንም በደረጃዎች ከፍ አደረገ ፡ ፡ የመርየምን ልጅ ዒሳንም ግልጽ ታምራቶችን ሰጠነው ፡ ፡ በቅዱሱ መንፈስም አበረታነው ፡ ፡ አላህም በሻ ኖሮ እነዚያ ከእነርሱ ( ከመልክተኞቹ ) በኋላ የነበሩት ግልጽ ታምራቶች ከመጡላቸው በኋላ ባልተጋደሉ ነበር ፡ ፡ ግን ተለያዩ ፡ ፡ ከእነርሱም ውስጥ ያመነ ሰው አልለ ፡ ፡ ከነርሱም ውስጥ የካደ ሰው አልለ ፡ ፡ አላህም በሻ ኖሮ ባልተዋጉ ( ባልተለያዩ ) ነበር ፡ ፡ ግን አላህ የሚሻውን ይሠራል ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Suaíli

hakika mimi ni mtume wa mwenyezi mungu kwenu , ninaye thibitisha yaliyo kuwa kabla yangu katika taurati , na mwenye kubashiria kuja mtume atakaye kuja baada yangu ; jina lake ni ahmad ! lakini alipo waletea hoja zilizo wazi , walisema : huu ni uchawi ulio dhaahiri !

Amárico

የመርየም ልጅ ዒሳም ፡ - « የእስራኤል ልጆች ሆይ ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ ( የተላክሁ ) የአላህ መልክተኛ ነኝ » ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ « ይህ ግልጽ ድግምት ነው » አሉ ፡ ፡

Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:

Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.

Consiga uma tradução melhor através
8,033,052,131 de colaborações humanas

Usuários estão solicitando auxílio neste momento:



Utilizamos cookies para aprimorar sua experiência. Se avançar no acesso a este site, você estará concordando com o uso dos nossos cookies. Saiba mais. OK