Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
na tukawamiminia mvua . basi tazama jinsi ulivyo kuwa mwisho wa wakosefu .
በእነሱም ላይ ( የእሳት ) ዝናብን አዘነብንባቸው ፡ ፡ የኃጢአተኞችም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
basi angalia ulivyo kuwa mwisho wa mipango yao , ya kwamba tuliwaangamiza wao pamoja na watu wao wote .
የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ እንዴት እንዳጠፋናቸው ተመልከት ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
maana kwa damu yake kristo sisi tunakombolewa, yaani dhambi zetu zinaondolewa. ndivyo ulivyo ukuu wa neema yake
በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
au utuangushie mbingu vipande vipande kama ulivyo dai ; au utuletee mwenyezi mungu na malaika uso kwa uso .
« ወይም እንደምትለው ከሰማይ ቁራጮችን በኛ ላይ እስከምታወድቅ ፤ ወይም አላህንና መላእክትን በግልጽ እስከምታመጣ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
akasema : mola wangu mlezi ! kwa ulivyo nineemesha , basi mimi sitakuwa kabisa msaidizi wa wakosefu .
« ጌታዬ ሆይ ! በእኔ ላይ በመለገስህ ይሁንብኝ ( ከስህተቴ እጸጸታለሁ ) ፤ ለአመጸኞችም ፈጽሞ ረዳት አልሆንም አለ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
hawatembei katika ardhi wakaona jinsi ulivyo kuwa mwisho wa walio kuwa kabla yao ? na hakika nyumba ya akhera ni bora kwa wamchao mungu .
ካንተ በፊትም ከከተሞች ሰዎች ወደነርሱ ራእይ የምናወርድላቸው የኾኑን ወንዶችን እንጂ አልላክንም ፡ ፡ በምድር ላይ አይኼዱምና የእነዚያን ከእነሱ በፊት የነበሩትን ሰዎች መጨረሻ አይመለከቱምን የመጨረሻይቱም አገር ለእነዚያ ለተጠነቀቁት በእርግጥ የተሻለች ናት ፤ አታውቁምን
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
kwani hawatembei katika ardhi wakaona jinsi ulivyo kuwa mwisho wa walio kuwa kabla yao ? hao walikuwa wamewazidi hawa kwa nguvu na athari katika nchi .
የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይኼዱምን ? በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶች ፤ ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ ነበሩ ፡ ፡ አላህም በኀጢአቶቻቸው ያዛቸው ፡ ፡ ለእነርሱም ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም ጠባቂ አልነበራቸውም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
hivi ndivyo upendo ulivyo: si kwamba sisi tulikuwa tumempenda mungu kwanza, bali kwamba yeye alitupenda hata akamtuma mwanae awe sadaka ya kutuondolea dhambi zetu.
ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
basi , simama sawa sawa kama ulivyo amrishwa , wewe na wale wanao elekea kwa mwenyezi mungu pamoja nawe ; wala msikiuke mipaka . hakika yeye anayaona yote myatendayo .
እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል ፡ ፡ ከአንተ ጋር ያመኑትም ( ቀጥ ይበሉ ) ፡ ፡ ወሰንንም አትለፉ ፤ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
kama vile mwili ulivyo mmoja wenye viungo vingi, na viungo hivyo vyote--ingawaje ni vingi--hufanya mwili mmoja, ndivyo ilivyo pia kwa kristo.
አካልም አንድ እንደ ሆነ ብዙም ብልቶች እንዳሉበት ነገር ግን የአካል ብልቶች ሁሉ ብዙዎች ሳሉ አንድ አካል እንደ ሆኑ፥ ክርስቶስ ደግሞ እንዲሁ ነው፤
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
tena tunayo sababu nyingine ya kumshukuru mungu: tulipowaleteeni ujumbe wa mungu, ninyi mliusikia mkaupokea, si kama vile ujumbe wa binadamu, bali kama ujumbe wa mungu, na kweli ndivyo ulivyo. maana mungu anafanya kazi ndani yenu ninyi mnaoamini.
ስለዚህም የመልእክትን ቃል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ከእኛ በተቀበላችሁ ጊዜ፥ በእውነት እንዳለ በእናንተ በምታምኑ ደግሞ እንደሚሠራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ቃል አድርጋችሁ ስላልተቀበላችሁት፥ እኛ ደግሞ እግዚአብሔርን ሳናቋርጥ እናመሰግናለን።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.