Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
hakika mwenyezi mungu yu pamoja na wenye kumcha , na watendao mema .
አላህ ከእነዚያ ከሚፈሩትና ከእነዚያም እነሱ መልካም ሠሪዎች ከኾኑት ጋር ነውና ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
takeni msaada kwa subira na sala . hakika mwenyezi mungu yu pamoja na wanao subiri .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! በመታገስና በሶላት ተረዱ ፡ ፡ አላህ ( በእርዳታው ) ከታጋሾች ጋር ነውና ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
na wanao fanya juhudi kwa ajili yetu , sisi tutawaongoa kwenye njia zetu . na hakika mwenyezi mungu yu pamoja na watu wema .
እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን ፡ ፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
basi msiregee na kutaka suluhu , maana nyinyi ndio mtakao shinda . na mwenyezi mungu yu pamoja nanyi , wala hatakunyimeni malipo ya vitendo vyenu .
እናንተም አሸናፊዎቹ ስትኾኑ አላህ ከእናንተ ጋር ሲሆን አትድከሙ ፡ ፡ ወደ ዕርቅም አትጥሩ ፡ ፡ ሥራዎቻችሁንም ፈጽሞ አያጎድልባችሁም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
ikiwa nyinyi hamtamnusuru mtume , basi mwenyezi mungu alikwisha mnusuru walipo mtoa walio kufuru , naye ni wa pili katika wawili walipo kuwa katika pango , naye akamwambia sahibu yake : usihuzunike . hakika mwenyezi mungu yu pamoja nasi .
( ነቢዩን ) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት ( ሰዎች ) ሁለተኛ ኾኖ ( ከመካ ) ባወጡት ጊዜ አላህ በእርግጥ ረድቶታል ፡ ፡ ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ ፡ ፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው ፡ ፡ የእነዚያንም የካዱትን ሰዎች ቃል ዝቅተኛ አደረገ ፡ ፡ የአላህም ቃል ለእርሷ ከፍተኛ ናት ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
"bikira atachukua mimba, atamzaa mtoto wa kiume, naye ataitwa emanueli" (maana yake, "mungu yu pamoja nasi").
እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.