Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
De: Tradução automática
Sugerir uma tradução melhor
Qualidade:
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
unaweza kujihakikishia kwamba si zaidi ya siku kumi na mbili tu zimepita tangu nilipokwenda kuabudu yerusalemu.
እሰግድ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከአሥራ ሁለት ቀን እንዳይበልጥ ልታውቀው ትችላለህ።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
hakika idadi ya miezi kwa mwenyezi mungu ni miezi kumi na mbili katika hukumu ya mwenyezi mungu tangu alipo umba mbingu na ardhi . katika hiyo iko mine mitakatifu .
የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው ፡ ፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው ፡ ፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው ፡ ፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ ፡ ፡ አጋሪዎችንም በአንድ ላይ ኾነው እንደሚዋጉዋችሁ በአንድ ላይ ኾናችሁ ተጋደሉዋቸው ፡ ፡ አላህም ከሚፈሩት ጋር መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
kabila la zabuloni, kumi na mbili elfu; kabila la yosefu, kumi na mbili elfu, na kabila la benyamini, kumi na mbili elfu.
ከዛብሎን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከዮሴፍ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፥ ከብንያም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ታተሙ።
Última atualização: 2012-05-04
Frequência de uso: 1
Qualidade:
na tulimfunulia musa walipo muomba maji watu wake kumwambia : lipige hilo jiwe kwa fimbo yako . mara zikatibuka humo chemchem kumi na mbili , na kila watu wakajua mahali pao pa kunywea .
ዐሥራ ሁለት ነገዶች ሕዝቦች አድርገንም ከፋፈልናቸው ፡ ፡ ወደ ሙሳም ወገኖቹ መጠጣትን በፈለጉበት ጊዜ « ድንጋዩን በበትርህ ምታው » ስንል ላክን ፡ ፡ ( መታውም ) ከእርሱ ዐሥራ ሁለት ምንጮችም ፈለቁ ፡ ፡ ሰዎቹ ሁሉ መጠጫቸውን በእርግጥ ዐወቁ ፡ ፡ በእነሱም ላይ ደመናን አጠለልን ፡ ፡ በእነሱም ላይ መናንና ድርጭትን አወረድን ፡ ፡ « ከሰጠናችሁም መልካም ሲሳይ ብሉ » ( አልን ፤ ጸጋችንን በመካዳቸው ) አልበደሉንምም ፡ ፡ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
mara zikatimbuka chemchem kumi na mbili ; kila kabila ikajua mahali pake pa kunywea . tukawaambia : kuleni na mnywe riziki ya mwenyezi mungu , wala msiasi katika nchi mkafanya uharibifu .
ሙሳም ለሕዝቦቹ መጠጥን በፈለገ ጊዜ ( የኾነውን አስታውሱ ) ፡ ፡ « ድንጋዩንም በበትርህ ምታ » አልነው ፡ ፡ ( መታውም ) ከርሱም ዐሥራሁለት ምንጮች ፈለቁ ፡ ፡ ሰዎቹ ሁሉ መጠጫቸውን በእርግጥ ዐወቁ ፡ ፡ « ከአላህ ሲሳይ ብሉ ፤ ጠጡም ፤ አመጠኞችም ኾናችሁ በምድር ላይ አታበላሹ » ( አልናቸው ) ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Algumas traduções humanas com pouca relevância foram ocultadas.
Mostrar resultados de pouca relevância.