Tentando aprender a traduzir a partir dos exemplos de tradução humana.
A partir de tradutores profissionais, empresas, páginas da web e repositórios de traduções disponíveis gratuitamente
så räddade vi israels barn från det förnedrande straffarbete
የእስራኤልንም ልጆች አዋራጅ ከኾነ ስቃይ በእርግጥ አዳንናቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
utan gån hellre till de förlorade fåren av israels hus.
ይልቅስ የእስራኤል ቤት ወደሚሆኑ ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ እንጂ።
Última atualização: 2012-05-06
Frequência de uso: 1
Qualidade:
att du låter israels barn lämna landet med oss . ' ”
« የእስራኤልን ልጆች ከእኛ ጋር ልቀቅ ፡ ፡ »
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
och många av israels barn skall han omvända till herren, deras gud.
ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል።
Última atualização: 2012-05-06
Frequência de uso: 1
Qualidade:
vi gav moses vägledningens [ ljus ] och israels barn fick ta skriften i arv
ሙሳንም መምሪያን በእርግጥ ሰጠነው ፡ ፡ የእስራኤልንም ልጆች መጽሐፉን አወረስናቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Är det inte ett tecken för dem att lärda män bland israels barn visste detta ?
የእስራኤል ልጆች ሊቃውንት የሚያውቁት መኾኑ ለእነርሱ ( ለመካ ከሓዲዎች ) ምልክት አይኾናቸውምን
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
»lovad vare herren, israels gud, som har sett till sitt folk och berett det förlossning,
የእስራኤል ጌታ አምላክ ይባረክ፥ ጐብኝቶ ለሕዝቡ ቤዛ አድርጎአልና፤
Última atualização: 2012-05-06
Frequência de uso: 1
Qualidade:
natanael svarade honom: »rabbi, du är guds son, du är israels konung.»
ናትናኤልም። ከወዴት ታውቀኛለህ? አለው። ኢየሱስም መልሶ። ፊልጶስ ሳይጠራህ፥ ከበለስ በታች ሳለህ፥ አየሁህ አለው።
Última atualização: 2012-05-06
Frequência de uso: 1
Qualidade:
denna koran klarlägger för israels barn de flesta av de [ frågor ] som delar dem i skilda läger ;
ይህ ቁርኣን በእስራኤል ልጆች ላይ የእነዚያን እነርሱ በእርሱ የሚለያዩበትን አብዛኛውን ይነግራል ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
gå nu till honom och säg : ' vi är din herres sändebud . låt israels barn lämna landet med oss och straffa dem inte !
« ወደርሱም ኺዱ ፤ በሉትም ፡ - ‹ እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን ፡ ፡ › የእስራኤልንም ልጆች ከኛ ጋር ልቀቅ ፡ ፡ አታሰቃያቸውም ፡ ፡ ከጌታህ በኾነው ተዓምር በእርግጥ መጥተንሃልና ፡ ፡ ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሰው ላይ ይኹን ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
fÖr deras trots och deras ständiga överträdelser [ av guds bud ] förbannade david och jesus , marias son dem som förnekade sanningen bland israels barn .
ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ ፡ ፡ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመኾናቸው ነው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
och vi förde israels barn genom havet och därefter träffade de på ett folk som hängav sig åt avgudadyrkan . israels barn sade : " moses !
የእስራኤልንም ልጆች ባሕሩን አሻገርናቸው ፡ ፡ ለእነርሱ በኾኑ ጣዖታት ( መገዛት ) ላይ በሚዘወትሩ ሕዝቦች ላይ አለፉም ፡ ፡ « ሙሳ ሆይ ፡ - ለእነርሱ ( ለሰዎቹ ) አማልክት እንዷላቸው ለእኛም አምላክን አድርግልን » አሉት ፡ ፡ « እናንተ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ናችሁ ፤ » አላቸው ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
genom uppenbarelsen gav vi israels barn en varning : " två gånger kommer ni att störa ordningen och fördärva sederna på jorden och visa ett högmod utan gräns . "
ወደ እስራኤልም ልጆች በመጽሐፉ ውስጥ ( እንዲህ በማለት ) አወረድን ፡ ፡ በምድር ላይ በእርግጥ ሁለት ጊዜ ታጠፋላችሁ ፡ ፡ ትልቅንም ኩራት ትኮራላችሁ ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
Aviso: contém formatação HTML invisível
han var ingenting annat än [ vår ] tjänare , som vi i vår nåd [ kallade till profet ] och gjorde till en förebild för israels barn .
እርሱ በርሱ ላይ የለገስንለት ለእስራኤለም ልጆች ተዓምር ያደረግነው የኾነ ባሪያ እንጅ ሌላ አይደለም ፡ ፡
Última atualização: 2014-07-02
Frequência de uso: 1
Qualidade:
»andra har han hjälpt; sig själv kan han icke hjälpa. han är ju israels konung; han stige nu ned från korset, så vilja vi tro på honom.
ሌሎችን አዳነ፥ ራሱን ሊያድን አይችልም፤ የእስራኤል ንጉሥ ከሆነ፥ አሁን ከመስቀል ይውረድ እኛም እናምንበታለን።
Última atualização: 2012-05-06
Frequência de uso: 1
Qualidade: