Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
who bringeth forth the pasturage ,
የዚያንም ግጦሽን ( ለምለም አድርጎ ) ያወጣውን ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and who bringeth forth the pasturage ,
የዚያንም ግጦሽን ( ለምለም አድርጎ ) ያወጣውን ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and the earth bringeth forth her burthens ,
ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ ፤
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
save him who bringeth unto allah a whole heart .
ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ ፡ ፡ »
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and who bringeth out the ( green and luscious ) pasture ,
የዚያንም ግጦሽን ( ለምለም አድርጎ ) ያወጣውን ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
for the grace of god that bringeth salvation hath appeared to all men,
ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
and whoso bringeth the truth and believeth therein - such are the dutiful .
ያም በእውነት የመጣው በእርሱ ያመነውም እነዚያ እነርሱ አላህን ፊሪዎች ናቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
every tree that bringeth not forth good fruit is hewn down, and cast into the fire.
መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
whoso bringeth a good deed will have better than its worth ; and such are safe from fear that day .
በመልካም ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ከእርስዋ የበለጠ ምንዳ አልለው ፡ ፡ እነርሱም በዚያ ቀን ከድንጋጤ ጸጥተኞች ናቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
he it is who sheweth the lightning unto you for fear and for desire , and bringeth up the clouds heavy .
እርሱ ያ የምትፈሩና የምትከጅሉም ስትሆኑ ብልጭታን የሚያሳያችሁ ከባዶች ደመናዎችንም የሚያስገኝ ነው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
he bringeth them out of darkness into light . as for those who disbelieve , their patrons are false deities .
አላህ የእነዚያ ያመኑት ሰዎች ረዳት ነው ፡ ፡ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል ፡ ፡ እነዚያም የካዱት ረዳቶቻቸው ጣዖታት ናቸው ፡ ፡ ከብርሃን ወደ ጨለማዎች ያወጧቸዋል ፡ ፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፤ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
then when lust hath conceived, it bringeth forth sin: and sin, when it is finished, bringeth forth death.
ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች።
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
and we said : smite him with some of it . thus allah bringeth the dead to life and showeth you his portents so that ye may understand .
« ( በድኑን ) በከፊሏም ምቱት » አልን ፤ እንደዚሁ አላህ ሙታንን ያስነሳል ፤ ታውቁም ዘንድ ታምራቶችን ያሳያችኋል ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and whosoever bringeth the truth , and whosoever giveth credence thereto - these ! they are the god-fearing .
ያም በእውነት የመጣው በእርሱ ያመነውም እነዚያ እነርሱ አላህን ፊሪዎች ናቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and whoso bringeth an ill-deed , such will be flung down on their faces in the fire . are ye rewarded aught save what ye did ?
በመጥፎም የመጡ ሰዎች ፊቶቻቸው በእሳት ውስጥ ይደፋሉ ፡ ፡ « ትሠሩት የነበራችሁትን እንጅ አትመነዱም » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and if a wave enshroudeth them like awnings , they cry unto allah , making their faith pure for him only . but when he bringeth them safe to land , some of them compromise .
እንደ ጥላዎችም የሆነ ማዕበል በሸፈናቸው ጊዜ አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠሩ ሆነው ይጠሩታል ፡ ፡ ወደ የብስም ባዳናቸው ጊዜ ከእነሱ ትክክለኛም አልለ ፡ ፡ ( ከእነርሱም የሚክድ አለ ) ፡ ፡ በአንቀጾቻችንም አታላይ ከዳተኛ ሁሉ እንጂ ሌላው አይክድም ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and they say : wherefore bringeth he not unto us a sign from his lord ? hath not there came unto them the evidence of that which is in the former scriptures ?
« ከጌታውም በኾነ ተዓምር አይመጣንምን » አሉ በመጀመሪያዎቹ ጽሑፎች ውስጥ ያለችው ማስረጃ አልመጣቻቸውምን
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and musa said : my lord best knoweth him who bringeth guidance from before him and him whose will be the happy end of the abode . verily the wrong-doers shall not thrive .
ሙሳም « ጌታዬ ከእርሱ ዘንድ በቀጥታው መንገድ የመጣውን ሰው ምስጉኒቱም አገር ለእርሱ የምትኾንለትን ሰው ዐዋቂ ነው ፡ ፡ እነሆ በደለኞቹ አይድኑም » አለ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
they said : we miss the king 's cup ; and for him who bringeth it shall be a camel-load ; and thereof i am a guarantor .
« የንጉሡ መስፈሪያ ጠፍቶናል ፡ ፡ እርሱንም ላመጣ ሰው የግመል ጭነት አለው ፡ ፡ እኔም በእርሱ ተያዥ ነኝ » አለ ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
allah ( it is ) who splitteth the grain of corn and the date-stone ( for sprouting ) . he bringeth forth the living from the dead , and is the bringer-forth of the dead from the living .
አላህ ቅንጣትንና የፍሬን አጥንት ፈልቃቂ ነው ፡ ፡ ሕያውን ከሙት ያወጣል ፤ ሙትንም ከሕያው አውጪ ነው ፡ ፡ እርሱ አላህ ነው ፤ ታዲያ ( ከእምነት ) እንዴት ትመለሳላችሁ ( ትርቃላችሁ )
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество: