Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
የሕግ ትምህርት
jurisprudence
Последнее обновление: 2022-07-21
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ኢጎቶ ትምህርት ቤት
i goes to school
Последнее обновление: 2023-11-17
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
እያንዳንዱ የሕይወት ማዕበል የተወሰነ ትምህርት ይሰጥዎታል
absence will you the importance of presence
Последнее обновление: 2022-06-30
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ፎቶው የተገኘው ከአዎሊያ ትምህርት ቤት ደጋፊዎች የፌስቡክ ገጽ ነው፡፡
from the awolia school support page facebook page
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
if there come any unto you, and bring not this doctrine, receive him not into your house, neither bid him god speed:
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ግን የሆነ ሰው ማወቅ ባለባት መሰረታዊ ጉዳይ ላይ "የቤት ውስጥ ትምህርት" ሊሰጣት ይችላል.
but can someone "home-school" her on the basics she needs to know else...
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
(ትምህርት ቤቱ የኮንፉሺየሽ ተቋም እና ለትርፍ ያልተቋቋመ የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አለው፡፡
arwen spent several months doing "participant observation", enrolled in a chinese language school in zambia (which has both a confucius institute and a private-for-profit chinese language school).
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
እነርሱም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንጂ ከእንጀራ እርሾ እንዲጠበቁ እንዳላላቸው ያን ጊዜ አስተዋሉ።
then understood they how that he bade them not beware of the leaven of bread, but of the doctrine of the pharisees and of the sadducees.
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ፈቃዱን ሊያደርግ የሚወድ ቢኖር፥ እርሱ ይህ ትምህርት ከእግዚአብሔር ቢሆን ወይም እኔ ከራሴ የምናገር ብሆን ያውቃል።
if any man will do his will, he shall know of the doctrine, whether it be of god, or whether i speak of myself.
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
476 ሚሊዮን የሚሆኑ ትምህርት ያልቀሰሙ ሕዝቦች አናሳ ቋንቋዎችን የሚናገሩ እና ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር የማይችሉባቸው አገራት ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡
476 million of world’s illiterate people speak minority languages and live in countries where children are mostly not taught in their mother language.
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
አርወን ብዙ ወራት ያጠፋው በዛምቢያ የቻይና ቋንቋ ትምህርት ቤት "የተማሪዎችን/ተሳታፊዎችን አስተያየት" ሲያጠና ነው፡፡
his thesis, "made-in-china”: chinese as a commodity and a socioeconomic resource in chinese language schools in zambia" makes fascinating reading.
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование
ትምህርት መማር ለአመለካከት ለውጥ ለማምጣት ነው መማራቸው ማወቃቸው ያለወጣቸው ሰዎች እድሜ ይለውጣቸዋል እድሜ ያላስተማራቸው ያልተለወጡ መቼም ቢሆን ለትውልድ ለሀገር አያስቡም ሁሌም እራሳቸውን ብቻ ይወዳሉ ፍቅርም የላቸውም
learning is about making a difference in attitude.
Последнее обновление: 2021-10-18
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ዳሩ ግን ይህን ትምህርት ለማትይዙ ሁሉ የሰይጣንንም ጥልቅ ነገር እነርሱ እንደሚሉት ለማታውቁ ለእናንተ በትያጥሮን ለቀራችሁት እላለሁ፤ ሌላ ሸክም አልጭንባችሁም፥
but unto you i say, and unto the rest in thyatira, as many as have not this doctrine, and which have not known the depths of satan, as they speak; i will put upon you none other burden.
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ከቀድሞ ረኀቦች ትምህርት በመቅሰም መንግሥት እና ዓለምዐቀፍ ለጋሽ ማኅበረሰቦች ለሚያስፈልጋቸው የእህል አቅርቦት እና በገንዘብም ይሁን በቁስ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ ቀድሞ ማዘጋጀቱን እና ምግብ ለሚያስፈልጋቸው መድረሱን ያረጋግጣሉ፡፡
by heeding the lessons of past famines, the government and the international donor community can help ensure that there is sufficient availability of cereals to supply ethiopia’s food needs and sufficient transfers in cash and in kind to provide needy households with adequate access to food.
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ምንም እንኳን ዋነኞቹ ተቃዋሚዎች የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቢሆኑም፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችም ከመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጋር ውጥረት የተሞላ ፍጥጫ ውስጥ እንደገቡ ተዘግቧል፡፡
although protesters are primarily university students, in some instances, high school and primary school children were also reportedly involved in intense confrontations with government forces.
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤
now i beseech you, brethren, mark them which cause divisions and offences contrary to the doctrine which ye have learned; and avoid them.
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
@kevoice: የከፍተኛ ትምህርት ብድር ( helb ) የሚያሳድግልንን መሪ በመምረጥ ለሀብታሞች የተዘጋጁትን የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ማውጣት አለብን፡፡
@kevoice: we will vote 4 leaders who will increase the helb allowance so that we can be able to date campus divas 4 rich men. #tujipangekisiasa
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
አባቴ የቤት ውስጥ አስተማሪጋር ወስዶኝ ገና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመግባቴ በፊት ማንበብና መፃፍ ቻልኩ፡፡ በጀርባዬ የደብተር ቦረርሳ ተሸክሜ ሁሌም አስተማሪዬ ጋር እመላለስ ነበር፣ እስካሁንም ድረስ እነዚህ የልጅነት ጣፍጭ የምንግዜም ትዝታዎቼ ናቸው፡፡
at four years old, i really wanted to read a storybook that my dad gave me, so he took me to a tutor who helped me read and write before i went to primary school.
Последнее обновление: 2016-02-24
Частота использования: 1
Качество:
Источник:
ይዘውም። ይህ የምትናገረው አዲስ ትምህርት ምን እንደሆነ እናውቅ ዘንድ ይቻለናልን? በጆሮአችን እንግዳ ነገር ታሰማናለህና፤ እንግዲህ ይህ ነገር ምን እንደሆነ እናውቅ ዘንድ እንፈቅዳለን ብለው አርዮስፋጎስ ወደ ተባለው ስፍራ ወሰዱት።
and they took him, and brought him unto areopagus, saying, may we know what this new doctrine, whereof thou speakest, is?
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
Источник: