Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
do not say ambiguous words , but say words of respect , and listen . the disbelievers will have a painful torment .
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ( ለነቢዩ ) ራዒና አትበሉ ፡ ፡ ተመለከትን በሉም ፡ ፡ ስሙም ፤ ለከሓዲዎችም አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
as for those in whose hearts is swerving , they follow the ambiguous part , desiring dissension , and desiring its interpretation ; and none knows its interpretation , save only god . and those firmly rooted in knowledge say , ' we believe in it ; all is from our lord ' ; yet none remembers , but men possessed of minds .
እርሱ ያ በአንተ ላይ መጽሐፉን ያወረደ ነው ፡ ፡ ከእርሱ ( ከመጽሐፉ ) ግልጽ የኾኑ አንቀጾች አልሉ ፡ ፡ እነሱ የመጽሐፉ መሠረቶች ናቸው ፡ ፡ ሌሎችም ተመሳሳዮች አልሉ ፡ ፡ እነዚያማ በልቦቻቸው ውስጥ ጥመት ያለባቸው ሰዎች ማሳሳትን ለመፈለግና ትችቱን ለመፈለግ ከርሱ የተመሳሰለውን ይከታተላሉ ፡ ፡ ( ትክክለኛ ) ትችቱንም አላህ ብቻ እንጅ ሌላ አያውቀውም ፡ ፡ በዕውቀትም የጠለቁት « በርሱ አምነናል ፤ ሁሉም ከጌታችን ዘንድ ነው » ይላሉ ፡ ፡ የአእምሮ ባለቤቶችም እንጅ ( ሌላው ) አይገሰጽም ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество: