Обучается переводу с помощью примеров, переведенных людьми.
Добавлены профессиональными переводчиками и компаниями и на основе веб-страниц и открытых баз переводов.
this wisdom descendeth not from above, but is earthly, sensual, devilish.
ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤
Последнее обновление: 2012-05-05
Частота использования: 1
Качество:
even though their ( devilish ) brothers would like them to continue in error , and would not desist .
ወንድሞቻቸውም ጥመትን ይጨምሩላቸዋል ፤ ከዚያም ( እነርሱ ) አይገቱም ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
and they follow what devilish beings used to chant against the authority of solomon , though solomon never disbelieved and only the devils denied , who taught sorcery to men , which , they said , had been revealed to the angels of babylon , harut and marut , who , however , never taught it without saying : " we have been sent to deceive you , so do not renounce ( your faith ) . " they learnt what led to discord between husband and wife .
ሰይጣናትም በሱለይማን ( ሰሎሞን ) ዘመነ መንግስት የሚያነቡትን ( ድግምት ) ተከተሉ ፡ ፡ ሱለይማንም አልካደም ፤ ( ድግምተኛ አልነበረም ) ፤ ግን ሰይጣናት ሰዎችን ድግምትን የሚያስተምሩ ሲኾኑ ካዱ ፡ ፡ ያንንም በባቢል በሁለቱ መላእክት በሃሩትና ማሩት ላይ የተወረደውን ነገር ( ያስተምሩዋቸዋል ) ፡ ፡ « እኛ መፈተኛ ነንና አትካድ » እስከሚሉም ድረስ አንድንም አያስተምሩም ፡ ፡ ከእነሱም በሰውየውና በሚስቱ መካከል በርሱ የሚለዩበትን ነገር ይማራሉ ፡ ፡ እነርሱም በአላህ ፈቃድ ካልኾነ በርሱ አንድንም ጎጂዎች አይደሉም ፡ ፡ የሚጎዳቸውንና የማይጠቅማቸውንም ይማራሉ ፡ ፡ የገዛውም ሰው ለርሱ በመጨረሻይቱ አገር ምንም እድል የሌለው መኾኑን በእርግጥ ዐወቁ ፡ ፡ ነፍሶቻቸውንም በርሱ የሸጡበት ዋጋ ከፋ ! የሚያውቁ በኾኑ ኖሮ ( ባልሠሩት ነበር ) ፡ ፡
Последнее обновление: 2014-07-02
Частота использования: 1
Качество:
Предупреждение: Содержит скрытое HTML-форматирование